የጆሮ ኢንፌክሽን ወይም ፈሳሽ
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2021-06-24
የጆሮ ኢንፌክሽን ወይም ፈሳሽ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የጆሮ እንፌክሽን በብዛት በባክቴሪያ ወይም በቫይረስ ምክንያት የሚከሰት የህመም አይነት ነዉ፡፡ እንፌክሽኑ ከአዋቂዎች ይልቅ በህፃናት ላይ በብዛት የሚከሰት ሲሆን በጆሮ ዉስጥ የመቆጥቆጥና ፈሳሽ መጠራቀም ስላለዉ ብዙዉን ጊá...