የጥቁር አዝሙድ እና የሌሎች ቅመሞች ጥቅም
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

ጥቁር አዝሙድ ለብዙ በሽታዎች ፍቱን መድሀኒት እንደሆነ የሚታወቅ ነው ፡፡
ሶስት ስኒ የጥቁር አዝሙድ ዱቄት ፣ ሁለት ስኒ ወለላ ማር ፣ ሁለት ስኒ ቅቤ ፣ የተፈጨ አንድ ከግማሽ ነጭ ሽንኩርት ፣ ሶስት የሾርባ ማንኪያ ደረቅ ዝንጅብል ፣ የጤአዳም ፍሬ ፣ ኮረሪማ እና የቆንዶ በርበሬ ዱቄት በአንድ ላይ ማዋሀድ እና በንፁህ እቃ ከድኖ ማስቀመጥ ይህን ውህድ እንደየ አስፈላጊነቱ ጠዋት እና ማታ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ መዋጥ ወይም በትኩስ ነገር መውሰድ ፡፡
ለአሜባ፣ ለጃርዲያ፣ ለጉንፋን ፣ ለሳል ፣ ለልብ ድካም ፣ ለጉበት ፣ ለብርድ ፣ ለኪንታሮት ፣ ለነርቭ ፣ ለደም ግፊት እና ሌሎችም ተያያዥነት ያላቸውን በሽታዎች ለማስታገስ ይረዳል፡፡
መልካም ጤንነት !!
• ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት
Website: www.hakimsolomon.com
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736
https://www.facebook.com
telgram- https://t.me/kidusmikaelhikmna
Email: info@hakimsolomon.com , solomon@hakimsolomon.com & support@hakimsolomon.com