Latest Posts

የለምጽ በሽታ

የለምጽ በሽታ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

የለምጽ በሽታ የሚከሰተው በቆዳ ውስጥ ያሉት ቀለም የሚያመነጩ ሜላኒን (melanin) ሕዋሳት እጥረት ነው።በሽታው በቆዳ ላይ ነጣ ያሉ ነጠብጣቦች እንዲወጡ ወይም የተወሰነ የቆዳ ክፍል እንዲነጣ ያደርጋል።
በየትኛውም የቆዳ አካባቢ ላይ ሊፈጠር ይችáˆ...

የመጋኛ በሽታ ምልክቶቹ፣ መከሰቻ መንስኤዎች እና የህክምና ዘዴዎች

የመጋኛ በሽታ ምልክቶቹ፣ መከሰቻ መንስኤዎች እና የህክምና ዘዴዎች
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የመጋኛ በሽታ በሳይንሳዊ አጠራሩ ‹ቤልስ ፓልሲ› ይባላል። ይህ የፊትን ጡንቻ የሚቆጣጠረው ነርቭ ሲጎዳ ወይም ሙሉ በሙሉ ስራ ሲያቆም የሚመጣ ሲሆን በአንድ በኩል ያለውን የፊታችንን ክፍል á...

የኪንታሮት የጤና ችግር፤ መነሻ ምክንያቶቹና ሕክምናው ምንድን ነው?

የኪንታሮት የጤና ችግር፤ መነሻ ምክንያቶቹና ሕክምናው ምንድን ነው?
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ


ከስሙ ብንጀምር በአማሪኛ የተሰጠው “ኪንታሮት” የሚል ስም ትክክለኛ ሁኔታውን የሚገልፅ አይደለም፤ ምክንያቱም የጤና ችግሩ የሚከሰተው በፊንጢጣ እና በታችኛው ሽለላአንጀት አካባቢ የ...

ንዴትን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?

ንዴትን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

ተናዶ የማያውቅ ሰው አሳዩኝ እና አምጣ የወለደች በቅሎ አሳያችኀለሁ፡፡ ሁላችንም የሆነ አጋጣሚ ላይ እንናደዳለን፡፡ ልዩነቱ ንዴትን የምንቆጣጠርበት መጠን ነው፡፡ ተናደን የምንወስናቸው ውሳኔዎች ጊዜ ሲያልፍ ዋጋ ያስá...

የስኳር ህመም እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?

የስኳር ህመም እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የስኳር ህመም በዓለማችን ላይ ብዙ ሰዎችን ከሚያጠቁና ተላላፊ ካልሆኑ ህመሞች የሚካተት በሽታ ነው፡፡ ሰውነታችን ኃይል ለማግኘት ሲል የተመገበውን ምግብ ወደ እያንዳንዱ ህዋስ ገብቶ ኃይል እንዲሆናቸው የሚያግዘው á...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories