የሎሚሸት
Author: solomon
Date: 2025-04-04
የሎሚሸት
ይህ እፅዋት በአማርኛ በ3 የተለያዩ መጠሪያ ስም አለው ።የቆላ ጦስኝ የራስ ቅጠል የሎሚ እሸት ሲሆን በግዕዝ ደግሞ ዕፀ ዘዋሪ ይባላል።የሎሚሸት ሽታው ከሎሚ ይበልጥ ይማርካል አበቃቀሉም በሶብላ ይመስላል በመስክ እና መሬትና ድንጋይ ቦታ ሁሉ ወይና ደጋ እና ቆላ አከባቢ ይበቅላል ።ከአንድ ራቅ ያለ ቦታ ወደ ሌላ ለመውሰድ ከታሰበ የሎሚ እሸትን ከሚገኝበት ቦታ አፈሩን አብሮ ነቅሎ በኘላስቲክ ውስጥ አድርጐ ውሃ ማጠጣት እና በጥንቃቄ መውሰድ ያስፈልጋል።አለበዚያ ከተነቀለ በዃላ ወዲያው ይደርቃል።ጐንደር ከተማ አከባቢ ጎጃም ሽበል በርታ ፣ቆላ አከባቢ ይገኛል።እንዲሁም ባላቹበት አከባቢ እዩት የሎሚ እሸት ቅጠል ለስኳር በሽታ፣ለአስም፣ለሳምባ ነቀርሳ/ቲቢ/፣ለሳል፣ጉንፈን፣ለራስ ምታት እና ለሌሎች በሽታ ይሆናል።
▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፊት ያለው ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna