አሪቲ
Author: solomon
Date: 2025-04-02
አሪቲ
አሪቲ የተለያዩ መጠሪያ አለው ነጭ ሪያን ወይም ኗትራ ይባላል ለብዙ ህመም ከመሆኑም በላይ ጥሩ መአዛ አለው ጥሩ የመሬት እርጥበት ባለ ጊዜ ግንጣዩን በመትከል ማልማት ይቻላል።ለሽንት ማጥ፣ለወር አበባ ብዛት ከሌሎች ጋር ለመዳኒትነት ይውላል።
▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ፊት ያለው ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna