የሮማን ጭማቂ የኩላሊት ጠጠር ለማስወገድ ይረዳል???
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2022-11-28
የሮማን ጭማቂ የኩላሊት ጠጠር ለማስወገድ ይረዳል???
🌴 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴
፨ የሮማን ጭማቂ እና ዘሮች ከፍተኛ መጠን ያለው ፖታስየም ይይዛሉ እና ስለዚህ የኩላሊት ጠጠርን ለማስወገድ ውጤታማ ናቸው። ፖታስየም የሽንት አሲድነትን ይቀንሳል፣የድንጋይ መፈጠርን ይከላከላል።የሮማን ጭማቂ እና ፍሬ(á‹...