የሮማን ጭማቂ የኩላሊት ጠጠር ለማስወገድ ይረዳል???
🌴 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

፨ የሮማን ጭማቂ እና ዘሮች ከፍተኛ መጠን ያለው ፖታስየም ይይዛሉ እና ስለዚህ የኩላሊት ጠጠርን ለማስወገድ ውጤታማ ናቸው። ፖታስየም የሽንት አሲድነትን ይቀንሳል፣የድንጋይ መፈጠርን ይከላከላል።የሮማን ጭማቂ እና ፍሬ(ዘሩ)የማዕድን ንጥረ ነገሮችን ክሪስታላይዜሽን ይቀንሳል፣የኩላሊት መርዞችን እና ቆሻሻዎችን ያስወግዳል

የሮማን ጭማቂ አዘገጃጀት

1ኛ) የሮማኑን ፍሬ በንፅህና ከቅርፊቱ ፈልፍሎ ማለያዬት
2ኛ) ከነፍሬው በጁስ መፍጫ ማሽን ውሀ ሳይጨምሩ መፍጨት
3ኛ) የተፈጨውን ጭማቂ በማጥለያ ማጥለል
4ኛ) የተጠለለውን ንፁህ የሮማን ጭማቂ መጠጣት

የኩላሊት ጠጠር ከኩላሊታችን ለማስወገድ ስንት ቀናት ይወስዳል?

፨ከ 4 ሚሊ ሜትር (ሚሜ) በታች የሆኑ 80% የኩላሊት ጠጠር በራሳቸው በ31 ቀናት ውስጥ ያልፋሉ። 60% የሚሆኑት የኩላሊት ጠጠር ከ4-6 ሚሜ በ 45 ቀናት ውስጥ በራሳቸው ያልፋሉ። ከ6 ሚሊ ሜትር በላይ የሆነ የኩላሊት ጠጠር ወደ 20% የሚሆነው በ12 ወራት ውስጥ በራሳቸው ያልፋሉ።

🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

መልካም ጤንነት

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/kidusmikaelhikmna