አስደናቂው የበቆሎ የጤና በረከቶች
🌿ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿

፨ከአስር ሺህ ዓመታት በፊት ከደቡብ ሜክሲኮ ለዓለም የተበረከተው በቆሎ አገራችንን ጨምሮ በመላው ዓለም ተወዳጅነትን ያተረፈ የምግብ ዓይነት ነው፡፡
በቆሎ በእኛ ሐገር እሸቱ ተቀቅሎ፣ተጠብሶና ተፈልፍሎ ተቆልቶ ይበላል፡፡ከደረቀም በኋላ ደግሞ
» ለዳቦ
»ለአጥሚት
»ለገንፎ
»ለጠላ
»ለቆሎ
» ለእንጀራ
ተጨምቆ ለዘይት ከመሆን አልፎ ዱቄቱ ለሌሎች የምግብ አይነቶች መስሪያ በግብዓትነት ይውላል፡፡
ጥቅሞቹም

1. የልብ በሽታን ይከላከላል . የልብ ጤናን ይጠብቃል፡- የኮሌስትሮል (የደም ግፊት መጠንን ) በመቀነስ ልብን ከተለያዩ በሽታዎች ይጠብቃል።

2.የደም የፊንጥጣና የአንጀት ካንሰርን ይከላከላል።

3.የመርሣት በሽታን ወይም አልዛይመርን
ያስወግዳል።

4.ጭቀትንና ድብርትን ያርቃል።

5.የቫይታሚን ምንጭ ነው በተለይ የቫይታሚን ቪ.ና ሜነራሎች።

6.አጥንትን ያጠነክራል
ኃይል ይጨምራል፡- የያዘው ኮምፕሌክስ ካርቦ አይድሬት ቀስ ብሎ የሚፈጭ በመሆኑ ለረጅም ሰዓታት ኃይል እንዲያገኙ ያስችሎታል፡፡በተለይ አትሌት ወይም ጅም የሚያዘወትሩ ከሆነ በቆሎ በየእለቱ ከገበታዎ ባይጠፋ ይመከራል።

7. የኮሊስትሮን መጠንን ይቀንሣል።

8. ሰውነት ይገነባል።
እድገትን ያፋጥናል፡- የቫይታሚን ቢ ንጥረነገሮች የሆኑትን ቲያሚና ኒያሲን ስላለው አጠቃላይ የሰውነት ዕድገትን ያበረታታል፡፡

9.ከፍተኛ ካርቦሀይድሬት አለው ።
ስለዚህ ኃይል ይሠጣል ማለት ነው

10. የኩላሊት ጠጠርን ይከላከላል።

11. የደም መርጋትን ለመቀነስ ይረዳል።

12. በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ይቆጣጠራል።

13.የደም ግፊትን ይቀንሣል /እስትሮክንም ይከላከላ።

14.የደም ማነስ በሽታ (አኒሚያን) ይከላከላል፡፡ የያዘው ብረት ፣ቫይታሚን ቢ-12 እና ፎሊክ አሲድ በሰውነታችን ውስጥ የቀይ ደም ሕዋስ ምርት እንዲጨምር በማድረግ የደም ማነስ በሽታን ይከላከላል፡፡

15. የተስተካከለ የሺንት አወጋገድ እንዲኖረን ያስችላል።

16.ሥርአተ ልመትን /የምግብ መፈጨትን ያቀላጥፋል።

17.የሆድ ድርቀትን ይቀንሣል።

18. የኪንታሮት በሽታን ይከላከላል፡-ከፍተኛ የፋይበር ይዘት ስላለው የሆድ ድርቀትን በማስወገድ የኪንታሮት በሽታን ይከላከላል፡፡

19. የቆዳ ውበትን ያሣምራል።
ለውበት መጠበቂያነት ያገለግላል፡- ከበቆሎ በዘመናዊ መንገድ ለቆዳ ልስላሴና መሰነጣጠቅ መፍትሔ የሆኑ በርካታ የቆዳ ውበት መጠበቂያዎች ተሰርተው ገበያ ላይ ይገኛሉ።

20. የደም ዝውውርን ጤናማ ያረጋል።
የደም ስኳርና የደም ቅባት መጠንን ይቀንሳል፡- ሁለተኛው የስኳር ሕመም ጥራጥሬ የመሳሰሉ ጤናማ ምግቦችን በመመገብ መከላከል ይቻላል፡፡ ለዚህም በቆሎ አንዱ ነው።

21. የማየት ችግር ዕንዳያጋጥመን ይከላከላል
ለአይንና የቆዳ ጤንነት ይጠቅማል፡- የያዘው ቤታ ካሮሪን የቫይታሚን ኤ ንጥረ ነገር በመሆኑ የአይን ዕይታን ይጠብቃልእንዲሁም የያዘው ቫይታሚን ሲ እና ሌኮፒን ለቆዳ ጤና ጠቃሚ ነው።

22. ክብደት ለመጨመር ይረዳል፡- ክብደትዎ ከሚጠበቀው ኪሎ በታች ከሆነ እንግዲያውስ ከፍተኛ የካሎሪን መጠን ያለውን በቆሎ ቢያዘወትሩ በፍጥነት ክብደት ለመጨመር ይረዳዎታል።

23. የስኳር ህመምን ይቆጣጠራል።

24. ጠቃሚ ማዕድናትን እናገኛለን፡- ማግኒዝየም፣ብረት፣ዚንክ፣ፖታሲየም እና ኮፐርን የመሳሰሉ ለሰውነታችን እጅግ ጠቃሚ ማዕድናትን ይዟል፡፡ በተለይ ሰሊነም የተሰኘው ማዕድን በብዙ ምግቦች ውስጥ አይገኝም።

25.ለጥርስ ጥንካሬ ይጠቅማል

26. ለነፍሰጡሮች እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ በፎሊክ አሲድ፣ዚያክስ አንቲን እና ፓቶጀኒክ አሲድ የበለፀገ ስለሆነ ከወሊድ ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ ችግሮችን በማስወገድ ለእናቲቱም ሆነ ለህፃኑ ጤና ጠቃሚ ነው፡፡

🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

መልካም ጤንነት

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/kidusmikaelhikmna