Latest Posts

የጊሽጣ በጣም አስገራሚ የጤና በረከቶች

የጊሽጣ በጣም አስገራሚ የጤና በረከቶች
          🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

ጊሽጣ ከብዙ የጤና ጠቀሜታዎች ጋር በዓለም ዙሪያ በሚገኙ በብዙ ክልሎች የሚመረተው ሱርሶፕ በመባልም የሚታወቀው ጣፋጭ ፍራፍሬዎች አንዱ ነው። የጊሽጣ ሳይንሳዊ ስም አንኖና ሙሪካታ ነው።በጊሹጣ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ የቫይታá...

ዕፀ-መናሄ

ዕፀ-መናሄ
🌴 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

፨ያለ ዕድሜ የሚመጣ መካንነት ወይም የሾተላይ ልጅ የሚያስወርዳቸው፣ጽንሱ ልጅ ሁኖ እድገት ውስንነት ስያስከትል: ለሴት እህቶቻችን የሚሆን መፍትሔ።

፨መካንነት አልያም ሾተላይ ልጅ ማስወረድ በብዙ እንስት እህቶቻችን የሚከሰት
ሲሆን።በአብዛኛው ጊዜ ከ 22-45 á‹...

የሳማ የጤና ጠቀሜታዎች

የሳማ የጤና ጠቀሜታዎች
🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

፨የሳማ ቅጠል ስለሚለበልብ በጥንቃቄ መሰብሰብ ያስፈልገጋል፡፡ሳማ በአገራችን በደጋ አካባቢ በእንጀራ ማባያነቱ ይታወቃል፡፡ለጋው ቅጠል ተቀንጥሶ ለአምስት ደቂቃ ያህል በፈላ ውሃ ይቀቀላል፡፡ የተቀቀለበት ውሃ ይጠለላል፡፡ ከዚያም በጭልፋ ወይáˆ...

አስደሳች ዜና🍀 ንቅሳትን በቀላሉ ማጥፋት እንደሚቻል ያውቃሉ?

🍀አስደሳች ዜና🍀 ንቅሳትን በቀላሉ ማጥፋት እንደሚቻል ያውቃሉ? ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ንቅሳትን ቆዳ ላይ ምንም አይነት ጉዳት ሳይደር በቀላሉ ከእፀዋት በሚዘጋጅ መድሀኒት እናጠፋለን፣፣፣

ለበጠ  መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል  ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል ህን...

የኪያር የጤና ጥቅሞች

የኪያር የጤና ጥቅሞች
  🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

፨ኪያር በውሀ ይዘት የበለፀገ ሲሆን ይህም ሰውነትን ለማጠጣት ይረዳል። በተጨማሪም በካሎሪ ዝቅተኛ ነው። ኪያር በበጋ ወቅት የደም ግፊትን መደበኛ ያደርገዋል። በንጥረ ነገሮች የበለፀገ ነው ይህም ከተለያዩ የጤና ችግሮች ለምሳሌ  የአስም በሽታ፣ አርትራ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories