የወሲብ የጤና ጥቅሞች
🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿

፨በወሲብ ዙሪያ ጥልቅ ጥናትምርምር ያደረጉ ባለሙያዎች ወሲብ ለራሳችን የሚኖረንን
አመለካከት (Self Esteem)ከማሻሻል ጀምሮ ለውስን በሽታዎች የሚኖረንን ተጋላጭነት እስከ መቀነስ ድረሰ ብዙ ጥቅም እንደሚሰጥ
ያስረዳሉ፡፡ በአንፃሩ፣እምብዛም ወሲብ የማይፈፅሙ ከሆነ አንዳች ችግር ሊኖር ይችላል፡፡ የወሲብ ህይወታችን በብዙ
መልኩ ከልዩ ልዩ የህይወት ክፍሎቻችን ጋር ቀጥተኛ ቁርኝት አለው፡፡ ለአብነት ያህል፣ የወሲብ ፍላጎትዎና አፈፃፀምዎ አናሳ ከሆነ
ምንአልባት የድብርት ተጋላጭ ሊሆን ይችላል፣ የተመጣጠነ ምግብ አይበሉ ይሆናል፣ ውጥረት ውስጥ ይገኙ ይሆናል
ወዘተ፡፡ ወሲብ ተከታዮቹን በመድሃኒት መልክ ሊገኙ የማይችሉ ጤና ነክ ጥቅሞች
ያስገኛል ለምሳሌ፦
» የልብ ጤንነትን ያሻሽላል
» ለፕሮስቴት ካንሰር የሚዳርግተጋላጭነት ይቀንሳል
» በስራ ጊዜ ንቁ እንዲሆኑ
ይረዳል
» የወጣትነት መልክና ቁመና ተጠብቆ እንዲቆይ ይረዳል
፣ ውጥረትን ይቀንሳል
» አንጎልን ያነቃቃል
ስለዚህ፣ ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን ወሲብ መፈፀም ብቻ ሳይሆን በተቻለ መጠን
ሁሉንም የስሜት ህዋሳቶች እና ሁኔታዎች ያካተተ አይነት ወሲብ መፈፀምን ያበረታታሉ፡፡ ሐሳብን፣ አዳዲስ ነገሮችን መሞከር እና ሁሉንም የስሜት ሕዋሳቶች ተሳታፊ ማድረግ፡፡
ወሲብን የሚደግፉ እና የሚያበረታቱ ጥናቶች ቁጥር ስፍር የላቸውም፡፡ ስለዚህ የወሲብ አምሮታችሁ እና አድራጎታችሁ አናሳ ከሆነ ከዚህ ልምድ ልትወጡ የምትችሉበትን ነገር ለማድረግ ሞክሩ፡፡

፨ከቅርብ ጊዜ ወዲብ የወሲብ ፍላጎታችሁ ማሽቆልቆል ከጀመረ ይህ ለምን ሊሆን
እንደቻለ ለመረዳት ሞክሩ፡፡የሳይኮሎጂ እና የህክምና ባለሙያ እንደየችግሩ ሁኔታ እገዛ ሊያደርጉላችሁ ይችላሉ፡፡ አለበለዚያ የተመጣጠነ ምግብ በመመገብ፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በማድረግ፣ለአካላችሁ እና አለባበሳችሁ ቦታ በመስጠት ቀላል የማይባል
ለውጥ ማምጣት ትችላላችሁ፡፡ ክብደታቸውን
ለማስተካከልና ለመቆጣጠር ይበልጥ ተነሳሽነት ውስጣቸው ይፈጠራል፣ ራሳቸውን
መንከባከብ ያዘወትራሉ፣ እንደተፈቀሩ
ይሰማቸዋል፣ እርካታቸው ይጨምራል፡፡
በስራ ቦታ መነጫነጭም ሆነ መጋጨት ይቀንሳሉ፡፡ በጥቅሉ ወሲብ ለሁለንተናዊ ጤና
መሻሻል በብዙ መልኩአስተዋፅኦ ያበረክታል።

🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

መልካም ጤንነት

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/kidusmikaelhikmna