የሸንኮራ አገዳ ጭማቂ የጤና ጥቅሞች
🌴ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

1) ለአጥንት ጥንካሬ

ሸንኮራ አገዳ 36 አይነት ዝርያዎች ያሉት ሲሆን መቶ በመቶ ተፈጥሯዊ መጠጥ ነው፡፡ በሰውነት ውስጥ ያለው የማንጋኔዝ፣ አይረን፣ ካልሲየም እና ፖታስየም ይዞታ እንዲጨምር በማድረግ ም ለአጥንት ጥንካሬ ይረዳል፡፡
በሰውነት ውስጥ የሚገኙ አጥንቶች ጠንካራ እንዲሆኑ በቀን አንድ ብርጭቆ የሸንኮራ አገዳ ጭማቂ መጠቀም ይመከራል፡፡

2) ሃይል ይሰጣል

ሸንኮራ አገዳ ቀላል የስኳር ዓይነት እየተባለ የሚጠራው የሱክሮስ ያለው በመሆኑ የተለያዩ ሃይል ሰጪ ምግቦች ለማዘጋጀት ብሎም በትንንሹ በመሰባበር በመጠቀም ሃይል እንዲናገኝ ይረዳል።በሱክሮስ የበለፀገ በመሆኑ የሸንኮራ ጭማቂ በቀላለሉ ከሰውነት ጋር በመወሃድ የሰውነት ድርቀትንና ዝቅተኛ የስኳር መጠን ካለ የማስተካከል ስራ ይሰራል፡፡

3) የኩላሊትን ጤና ይጠብቃል

ተፈጥሯዊ ዝቅተኛ የጨውና የኮሌስትሮል መጠን ያለውና የስብ ክምችት የለሌለው በመሆኑ የሸንኮራ ጭማቂ የኩላሊት ጤናን በከፍተኛ ደረጃ ይጠብቃል፡፡

4) የካንሰር በሽታን ይከላከላል
ሸንኮራ አገዳ ከፍተኛ የአልካላይን ይዘት ስላለውና የብረት፣ ማንጋኔዝ፣ ማግኒዥየም፣ ፖታሲየም እና የካልሲየም ክምችት ስለሚይዝ በተወሰነ ደረጃ ካንሰርን ለመከላከል ይረዳል፡፡ የካንሰር ህዋሳት አልካላይን ያሉበት አካባቢ ውስጥ መኖር ከባድ በመሆኑም የፕሮስቴት እና የጡት ካንሰር በመደበኛነት የሸንኮራ አገዳ ጭማቂን በመጠጣት መከላከል ይቻላል።

5) ለቆዳ ጤንነት

የሸንኮራ አገዳ ጭማቂ ንጥረ ነገሮች አንዱ በቆዳው ላይ በፀረ-ተዋሲያን ተፅእኖ ምክንያት የተፈጠረ የአልፋ ሃይድሮክሊክ አሲድ ነው፡፡ በዚሀም በመደበኛነት በሚጠጣበት ጊዜ ኢንፌክሽኖችን፣ የቆዳ ቁስልን፣ ያስወግዳል፤ የእርጅና ምልክቶችን፣ ሽፍታዎችን እና ብክለትን ይከላከላል።

🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

መልካም ጤንነት

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/kidusmikaelhikmna