የፊት ቆዳ ድርቀት
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-08-10
የፊት ቆዳ ድርቀት
ለፊት ቆዳ ድርቀት የሚረዱ መንገዶች ፊትን በለስላሳ ሳሙና ከታጠቡ በሀላ ወዲያውኑ እርጥበት የሚሰጥ (moisturizer) ይቀቡ ።
-በቂ ውሀ ይጠጡ
-በጣም ሙቅ ውሀ ፊትን ለመታጠብ አይጠቀሙ
-ወደ ፀሀይ ሲወጡ የፀሀይ መከላከያ spf 30 ወይም ከዚያ በላይ ይጠቀሙ።
-የፊት ቆዳ ድርቀት ከእከክ ፣መቅላት፣መሰ...