የመኖሪያ ቤት ንፅህና ክፍል ሁለት
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2026-08-27
የመኖሪያ ቤት ንፅህና ክፍል ሁለት
በቤት ውስጥ ምግብ ማዘጋጀት ወይም ሌሎች ተግባራት ማከናወን የሚፈጥሩ ደረቅና ፈሳሽ ቆሻሻን በተገቢው ሁኔታ ማሰወገዱ ዝንቦች እና የበሽታ ጀርሞች መራቢያ እንዲያገኙ ያደርጋል።ዝንቦች የበሽታ አምጪ የሆኑትን ጀርሞች ወደ ምግብ ወይም ቁሳቁስ በመውሰድ በሽታን ያስተላልፋ...