የመኖሪያ ቤት ንፅህና ክፍል ሁለት
Author: solomon
Date: 2026-08-27
የመኖሪያ ቤት ንፅህና ክፍል ሁለት
በቤት ውስጥ ምግብ ማዘጋጀት ወይም ሌሎች ተግባራት ማከናወን የሚፈጥሩ ደረቅና ፈሳሽ ቆሻሻን በተገቢው ሁኔታ ማሰወገዱ ዝንቦች እና የበሽታ ጀርሞች መራቢያ እንዲያገኙ ያደርጋል።ዝንቦች የበሽታ አምጪ የሆኑትን ጀርሞች ወደ ምግብ ወይም ቁሳቁስ በመውሰድ በሽታን ያስተላልፋሉ።
መኖሪያ ቤት የተሟላ ንፅህና እዲኖረው አስፈላጊ ነው መሆኑ የመፀዳጃ ቤት አንዱ ነው ።
የመፀዳጃ ቤት መኖሩ ብቻ ሳይሆን በስርአት መጠቀም የግድ አስፈላጊ ነው ሁሉም የቤተሰብ አባላት በአግባቡ ከተጠቀሙ ብዙ በሽታ እንዳይከሰት ወይም እንዳይተላለፍ ይረዳል።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t