የመኖሪያ ቤት ንፅህና
Author: solomon
Date: 2026-08-26
የመኖሪያ ቤት ንፅህና
በመጀመሪያ ደረጃ በሀገራችን ባህል የአብዛኛው ህዝብ መኖሪያ ቤቱ ማለት ሁሉንም አገልግሎት የሚገኝበት ቦታ ነው ስለዚህ የቤት ንፅህና ለጤና ያለው አስተዋፅኦ ጉልህ ነው ቤትን በንፅህና መያዝ ከብዙ ተላላፊና በሽታዎችን የመከላከል ይቻላል።
መኖሪያ ቤት በተለይ ምግብ የሚዘጋጀበት ክፍል ውስጥ በቂ አየር እና ብርሀን እንዲገባ ያስፈልጋል።እንዲሁም ክፍልሉ የጭስ ወይም የእንፉሎት ማስወጫ ሊኖረው ይገባል።
በየክፍሎች ውስጥ በቂ አየር እና ብርሀን መግባቱ ብቻ እንደ ጉንፋን፣የሳንባ ነቀርሳ ፣ቲቢ እና የመሳሰሉት ህመሞች ከሰው ወደ ሰው ማዳከም ይቻላል።
የእቃዎች አቀማመጥ ጥንቃቄ ካልተደረገ እና ከተዘበራረቁ እንደ አይጥ እና በረሮ ላሉት ምቹ ይሆናል።ስለዚህ ሁሉም የቤት ውስጥ መገልገያ እቃዎች በስርአት እና በንፅህና መቀመጥ አለባቸው።
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t