Latest Posts

10 የኩላሊት በሽታ ምልክቶች

10 የኩላሊት በሽታ ምልክቶች /10 Signs of Kidney Disease

ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ(ከቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና)

1. የሽንት ስርዓት መዛባት/መቀየር!

የመጀመሪያው የኩላሊት በሽታ ምልክት የሽንት ሥርዓት መለወጥ ነው፡፡ መለወጥ ስንል የሽንት መጠን እና ሽንትዎን የሚሸኑበት የጊዜ ልዩነት ነው።

✔ ሌሎች ለውጦች የሚáŠ...

ስለ ነስር

☘️ስለ ነስር☘️
በ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
ነስር ወይም የአፍንጫ መድማት (ኤፒስታክሲስ) አብዛኛውን ጊዜ የአፍንጫችንን የውስጥ ግድግዳ በ አንድም ሆነ በ ሌላ ምክንያት ምቾት ስንነሳው የሚከሰት ነው፡፡

መንስኤው
ከፍተኛ ሙቀት ፤ጉንፋን፤አለርጂ፤ሽታ፤ መድሃኒት መውሰድ በተለይ አስፕሪን ፤ከ ባህር ጠለል á‰...

የጉበትህመምእና ማስታገሻ

የጉበት ህመም እና ማስታገሻ
🌿ከ ሀኪም ስለሞን አዳሙ🌿
ጉበት እንደ ጨጎራና ኩላሊት ችግሩን በቶሎ አይጋለጥም በዚህም ብዙ ስዎች በተለየም ጠጭዎች ብዙም አይጨነቁለትም በስዎች አካል የቀኝና የላይኛውን የሆዳ ዕቃ ክፉል ቦታ የያዘና በአጥንቶች የተከበበ ነው አብዛኛው ጊዜ የተለያየና ሁለገብ ተግባራትን ያከá...

አልማዝ ባለጭራ

አልማዝ ባለጭራ
🌴 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴

፨በግማሽ የሰውነት ክፍል በአፍ፥ እንዲሁም በብልት ላይ በድንገት የሚወጣ ሽፍታ ሲሆን ብዙዉን ጊዜ ሽፍታው መስመር ይዞ ውኃ ቋጥሮ በጣም የሚያም ነው፡፡ በየትኛዉም የሰዉነት ክፍል ላይ ሊወጣ ይችላል አብዛኛውን ጊዜ ግን በጀርባ፣ በማጅራት፣ በደረት ወይም በፊá‰...

የወባ በሽታ / malaria ምንድን ነዉ??          🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿

የወባ በሽታ / malaria ምንድን ነዉ??
         🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿

፨በኢትዮጲያ በዋናነት ሁለት አይንተ የወባ በሽታ አሉ ፡፡ የወባ በሽታ ወቅትን ጠብቆ በተድጋጋሚ ና በስፋት የሚከስተ ወረርሸኝ በሽታ ሲሆን በሴት ወባ ትንኝ ንክሻ ወቅት ከምራቅዋ ጋር ወደ ደም ዝዉዉራች የሚገባ በአይን በማይታይ ጥቃቅን á...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories