የጉበት ህመም እና ማስታገሻ
🌿ከ ሀኪም ስለሞን አዳሙ🌿
ጉበት እንደ ጨጎራና ኩላሊት ችግሩን በቶሎ አይጋለጥም በዚህም ብዙ ስዎች በተለየም ጠጭዎች ብዙም አይጨነቁለትም በስዎች አካል የቀኝና የላይኛውን የሆዳ ዕቃ ክፉል ቦታ የያዘና በአጥንቶች የተከበበ ነው አብዛኛው ጊዜ የተለያየና ሁለገብ ተግባራትን ያከናውናል
ጉበት ስዎች ሥራ ወይም ስፖርት ሲሰሩ ጡንቻዎቻቸው እንዲያገኙ ምግብ በሚገባ እንዲፈጭ የሚረዳ ሐሞት ያመነጫል የተለያዩ ኢንዛይሞችን በማመንጨት የሚታወቀው ጉበት በእነዚህ እንዛይሞች አማካኝነት በስውነት ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ኬሚካሎችን በማዳበለቅ ለተለያዩ ተግባራት ይዘጋቸዋል የዳም መፉሰስ በሚከስትበት ጊዜ ዳሙ እንዳይጓጓልና በበሽታ አምጪ ትዋሳት እንዳይጠቃ የመከላከል ዘዴ ይፈጥራል ጉበት 85 በመቶ የሚሆነው የሪሱ ክፉል በበሽታ ቢጠቀም በቀሪው ክፍል ተግባሩን ከመከናወን ያለመገታቱ ነው ጉበት አንዳንዳ ሥሪውን የሚደናቅፈና ብሎም ለህመም የሚዳርጉት ችግሮች አሉበት
ለምሳሌ ፦ሲሮሲስ የሚባለው የጉበት በሽታ የሚከስተው አደገኛ በሆኑ መድሀኒቶች ጉበት ሲበከል ወይም ሲመረዝ ነው።
ይህ የሚመጠው የተበላሹ ምግቦችን በመመገብ አልኮል መጠጦች ያለ ገደብ በመውሰድ ነው ከሁሉም በላይ ግን የተመጣጠነ ምግብ ሳይመገቡ አልኮል መጠጦችን ከጠጡ ጉበት በሲሮሲስ በሽታ የመጠቃት ዕድል የስፉ ነው
በሽታው ሲይዘን የምግብ ፍላጎታችን እጅግ ይቀንሳል ያለምንም ምግብ በርካታ ቀናት እንቆያለን በቀኝ ደረታችን አከባቢ ህመም ይስማናል ሕመሙ በጀመረን ጥቂት ቀናት ውስጥ ዓይናችን ቢጫ ይሆናል።
ምግብን ማየትና ማሽተት ያስጠላናል ትውከትም ያጣድፈናል ሽታችን እንደቡና ሲጠቁር ዓይነምድራችን ደግሞ ይነጣል ከላይ የተገለቶት ምልክቶች በታዩ ጊዜ ህመምተኛውን በአፈጣኝ ወደ ጤና ተቋማት መውሰድ ይሻላል
ከዘመናዊ ህክምና እና ምክር ጎን ለጎን ቀጥሎ ያሉትን የቤት ውስጥ ህክምና ያስተውሉ እነዚህን የቤት ውስጥ ህክምና ማድረግ የሚቻለው ህመሙ ያልባሰበት ከሆነ ነው ።
በጉበት በሽታ የተየዘ ስው በቂ እረፍት ማግኘትና ብዙ ፈሳሽ መጠጣት ይኖርበታል የምግብ ፍላጎቱ ጨረሶ ስለ ሚጠፉ የፍራፍሬ ጭማቂ የዳሮ ሾርባና ገንቢነት ያላቸው ምግቦች በአጥሚት መልክ መውስድ ይጠቅማል ለጉበት በሽታ ፉጁልን ከነቅጠሉ ጥሬውን ከቁንዶ በርበሬ ጋር እየፈሉ መውስድ
በየቀኑ በባዶ ሆድ ከመቶ እስከ ሀምሳ ግራም የተቀቀለ ቀይስር ቢበሉ አሪፉ ነው።
📚📚ጥበብን በማንኪያ የምትል መፀሐፉ በሀኪም ስለሞን አዳሙ የተዘጋጀ በማንኛውም መፀሐፉ መደብር ያገኛሉ 📚📚📚
እናመሰግናለን
መልካም ጤንነት
🌿🌿ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌿🌿🌿
"ለበለጠ መረጃ፦ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
"አድራሻ፦ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
"ስልክ፦ 0989020202 ወይም 0911810736
website ፦ www.hakimsolomon.com
Telegram፦https፡//t.me/