Latest Posts

ችፌ

ችፌ
ችፌማለት እግር እና እጅ ላይ እንዲሁም በሌሎች የሰውነት ከፍሎች ላይ የሚወጣ እና የሚያሳከከ ቁስል ሲሆን ሁልግዜ የሚያዥ እና አልፎ አልፎ ሽፍ የሚል ነው።በአካል ላይ በጣም ሳይቆስል እያፋገ የሚሄድና የዳነ እየመሰለ ጨረቃ ስትወጣ የሚታደስና እየበላ የሚያሳከከ እየቆሰለ የሚሄድ በስጋ ላይ የሚመጣ ትል...

ብጉንጅ

ብጉንጅ

ብጉንጅ ብጉር መሰል የቆዳ በሽታ ሲሆን የቆዳ ማበጥ ወይም መደደር ነው።አንድ እና ከዚያ በላይ የሆኑ የፀጉር መውጫ ቀዳዳዎች በባከቴሪያ ምክንያት ኢንፌክሽን በሚፈጠርበት ወቅት የቆዳ ስር በመቆጣት መግል በመያዝ እና በማበጥ ህመም እንዲከሰት የሚያደርግ የህመም ችግር ነው።እብጠቱ በፍጥነት በማደግ...

ብጉንጅ

ብጉንጅ

ብጉንጅ ብጉር መሰል የቆዳ በሽታ ሲሆን የቆዳ ማበጥ ወይም መደደር ነው።አንድ እና ከዚያ በላይ የሆኑ የፀጉር መውጫ ቀዳዳዎች በባከቴሪያ ምክንያት ኢንፌክሽን በሚፈጠርበት ወቅት የቆዳ ስር በመቆጣት መግል በመያዝ እና በማበጥ ህመም እንዲከሰት የሚያደርግ የህመም ችግር ነው።እብጠቱ በፍጥነት በማደግ...

የጉሮሮ ካንሰር

የጉሮሮ ካንሰር

ሶስት አይነት የጎሮሮ ካንሰር ያለ ሲሆን፥ በርካቶች ግን ይህንን ለመረዳት ሲቸገሩ ይስተዋላል።ለዚህ ግራመጋባት አንዱ ነው የሚባለው ደግሞ የጉሮሮ ካንሰር የሚለው በህከምና ቋንቋ ዘርፍ ጥቅም _ ላይ ስለማይውል ሰዎች በቀለላሉ ለመረዳት ይቸገራሉ።በእንግሊዝ ሀገር የሚገኘው የጥናት ማእከል ...

ማድያት

⚫️ ማድያት

ማድያት ማለት
በተለያዩ ምክንያቶች በፊታችን ላይ ሊከሰት
ይችላል።ከምክንያቶች መካከል ለብርቱ የፀሐይ ብርሀን
መጋለጥ፣የሆርሞን መለዋወጥ፣የፊት ቅባት፣የወሊድ መከላከያ፣የተለያዩ
የፊት መዋቢያዎችን(ኮስሞቲክስ) እና
ከፍተኛ ሙቀት ይገኙበታል በመሆኑም ተፈጥሯዊ መላዎችን
ማወቅና መጠ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories