አልማዝ ባለጭራ
Author: admin
Date: 2022-11-21
አልማዝ ባለጭራ
🌴 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌴
፨በግማሽ የሰውነት ክፍል በአፍ፥ እንዲሁም በብልት ላይ በድንገት የሚወጣ ሽፍታ ሲሆን ብዙዉን ጊዜ ሽፍታው መስመር ይዞ ውኃ ቋጥሮ በጣም የሚያም ነው፡፡ በየትኛዉም የሰዉነት ክፍል ላይ ሊወጣ ይችላል አብዛኛውን ጊዜ ግን በጀርባ፣ በማጅራት፣ በደረት ወይም በፊት ላይ ይወጣል፡፡ በአገራችን አባባሉ ሳይንሳዊ መሰረት ባይኖረውም አልማዝ ባለጭራ እየተባለ ይጠራል።
የአልማዝ ባለጭራ በሽታ ዋና መንስኤ ጉድፍን የሚያስከትለው ቫሪሴላ ዞስተር ቫይረስ (Varicella Zoster Virus) ነው ተብሎ ይታመናል ፡፡
ህመሙ ምንም እንኳን ለህልፈተ ህይወት ባይዳርግም ከፍተኛ ስቃይ/ህመም ሊያመጣ ይችላል።
የህመሙ ምልክቶች
»ብዙዉን ጊዜ በአንዱ የሰዉነት ክፍል በኩል/በቀኝ ወይም በግራ በኩል/የሚታይ ነው።
»የማቃጠል፣ ማሳከክ
» የመደንዘዝ ወይም መጠቅጠቅ ህመም
»የጡንቻ ህመም (ድካም)
»ህመሙ ከተከሰተ ከጢቂት ቀናት በኃላ ቀይ ሽፍታ መከሰት/ መጀመር
» ትኩሳት
» የራስ ምታት የመሳሰሉት ናቸው።
ተጋላጭነትዎን የሚጨምሩ ነገሮች
፨ ከዚህ በፊት ጉድፍ የነበረባቸው የተወሰኑ የህመም አይነቶች እንደ ካንሰር፣ ኤች አይቪ፣ ስኳርና ሌሎች የሰዉነትን የበሽታ መከላከል አቅም የሚቀንሱ ህመሞች ካሉ
፨ዕድሜያቸው 50 ዓመትና ከዚያ በላይ ሲሆን ችግሩ የባሰ ሊሆን ይችላል።
የአልማዝ ባለጭራ ሙሉ መፍትሄሔ ለማግኘት!
፨ ወደ ቆዳና አባለዘር ሐኪም መሄድ
፨ሕክምናው ከሐኪም ጋር በመነጋገር የሚካሄድ ሲሆን የተለያዩ አማራጮች ያሉት ነው፤ የአልማዝ ባለጭራ (ኸርፐስ) በቫይረስ አማካኝነት የሚከሰት እንደመሆኑ ጨርሶ ከሰዉነት ዉስጥ የሚያስወጣ መድሃኒት የለም ተብሎ ይታሰባል።
በተጨማሪም – ህክምና ሽፍታ በአይን ዙሪያ ከወጣ ይህ አይነት እንፌክሽን ካልታከመ የማይመለስ ጉዳት በአይን ላይ ሊያመጣ ይችላልና ቶሌ ህክምና ማድረጉ መልካም ነው።
የአልማዝ ባለጭራ ሙሉ እና ቀላል መፍትሔ!
፨የዕፁስም ደድሆ እየተባላ የሚጠራ ሲሆን በብዛት በወይና ደጋ የሚበቅል ቁጥቋጦ እና በአንድ አንድ አከባቢ የሚበላ ጥቁር ፍሬ አለው።
ህክምናው
#የደድሆ የስሩ ቅርፊት
#የደድሆ ሥር ቅርፊት አድርቀው በማላም እንዲሁም በመንፋት በንጹህ የላም ቅቤ በመለወስ ቁስሉ ያለበት አከባቢ በስሱ መቀባት።
መጠኑ የህመሙ ስፋት ይወስነዋል።ቢበዛም ቢያንስም ምንም ችግር ሊያመጣ አይችልም
ጧት እና ማታ በስሱ ለ 3 ቀን ቢቀብት ሙሉ ለሙሉ ያለ ምንም ጥርጥር ያድነዋል ።
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴
መልካም ጤንነት
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/kidusmikaelhikmna