ችፌ
ችፌማለት እግር እና እጅ ላይ እንዲሁም በሌሎች የሰውነት ከፍሎች ላይ የሚወጣ እና የሚያሳከከ ቁስል ሲሆን ሁልግዜ የሚያዥ እና አልፎ አልፎ ሽፍ የሚል ነው።በአካል ላይ በጣም ሳይቆስል እያፋገ የሚሄድና የዳነ እየመሰለ ጨረቃ ስትወጣ የሚታደስና እየበላ የሚያሳከከ እየቆሰለ የሚሄድ በስጋ ላይ የሚመጣ ትልቅ የቁስል በሸታ ነዉ።ይህ በሸታ በባህላዊ መንገድ እየታከሙ ባለመጥፋቱ ከዘመን ዘመን ተሻግሮ አሁንም ቀጥሏል።ሠፊው የገጠሩ ማህበረሰብ ከዚህ ደዌ ለመዳን አገር በቀል መድሃኒት ይቀምማል።በጥቅሉ የዚህ በሽታ መፍትሄውን በቤትዎ ውስጥ አሰፈላጊ የሆኑትን ዕፆች በመቀመም ማዘጋጀት ነው።

በቤት ውስጥ ለማከም የሚረዱ ዘዴዎችን እንሆ፦

ኮሶን ወቅጠው በማር በመለወስ በችፌ በሸታ የተጎዳውን የቆዳ ከፍል ብቻ መቅባት ሲሆን ቅጠሉንም ቁስሉ ላይ ለጥፎ በጨርቅ አጥብቆ ማሰር ደግሞ ሌላኛው አማራጭ ዘዴ ነዉ::
▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736