ስኳር ምንድነው ክፍል ሁለት
Author: solomon
Date: 2025-05-28
ስኳር ምንድነው ክፍል ሁለት
ሀ)በዘዴ ስኳርን ከምግብ እና መጠጣችሁ ቀንሱ። ብዙ ስኳርን በቡና ላይ ከመጨመር ይልቅ ቅመማቅመም ተጠቀሙ።
ለምሳሌ የጤና አዳም ቅጠል ፣ጠጅ ሳር የኮረሪማ ፍሬ ቅርንፉድ እና የመሳሰሉት ወይም ትንሽ ወተት ትንሽ ማር አክሉበት ሲሆን ቡናን በራሴ ጣዕም መጠጣት ግሩም ነው ብዙ ሰው ስኳርን አብዝቶ ከመውደዱ የተነሳ የንፁህ ቡና ብሎ የሚጠጣው የስኳርን ጣዕም ነው የቡናን ጣዕም ነው የቡናን ጣዕም ብቻውን ኡኡ ይመራል ብሎ ከአፉ ያርቃል ብዙ ስኳርን በሻይ ላይ በመንከር ወይም በማፍላት ተጠቀሙ ለምሳሌ የናና ቅጠል የጦስኝ ቅጠል የጤና አዳም ቅጠል ቀረፋ ቅርንፉድ ሔል ዝንጅብል ሎሚ እስቲቭያ እና የመሳሰሉትን የሚጠጡ ነገሮችን ስኳር ከሚበዛባቸው ይልቅ ንፁህ ውሃ ማዘውተር ይበጃችሁዋል።
በቤት ውስጥ ምታዘጋጁት ምግብ ላይ የምትጨምሩትን ስኳር በየጊዜው አሳንሱ ብሎም ያለስኳር ለመስራት ተለማመዱ እና በሌሎች ቅመም ለመተካት ሞክሩ።ከሱኘር ማርኬት የምትገዙትን ምርቶች ምን ያህል የስኳር መጠን እንዳለው ተመልከቱ እና አነስተኛ ስኳር ያለውን ምረጡ።
▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna