የራስ ቅል ወይም ናላው ለተጐዳ
Author: solomon
Date: 2025-05-17
የራስ ቅል ወይም ናላው ለተጐዳ
የራስ ጉዳት ወድቆም ይሁን ተመቶ ወይም የአንጐል ነቀርሳ ይዞት ስለሚሰቃይና በአፍንጫው መጥፎ ጠረን ለሚሸተው ሰው
የቤት ውስጥ ህክምና አይነቶች በመጠኑ እዘረዝራለሁ
በዚህ ህመም የምትሰቃዩ ሁሉ በሙሉ ጤና እንደምታገኙ በምክሬም እንደምትደሰቱ አምናለሁ።ምን ግዜም እኛ መድሀኒታችን እግዚአብሔር ነው የተባለው ሳንረሳ የምናደርገው ሁሉ እንዲሰምር እምነታችን ሁሉ በእግዚአብሔር ይሁን እንጂ በራሳችን አንመካ
1ኛ የምድር አንቦይ ፣የቀጠጥና የጂባራ ፍሬያቸውን ፣የሎሚሽት ፣የጭቁኝ ፣ዳማከሴ ቅጠላቸውን፣የአፀመናሂ ፣የግሜ ሐረግ ስራቸውን ሁሉንም ወቅጦ በፍየል ቅቤ ወይም በቅልጥሙ አገጥሮ በአፍንጫው ላይ ተንጋሎ ይግባና ጥጥ የወትፍ ፣ድፍድፉን በራሱ መሀል ላይ ደምድሞ በሻሽ ይሰር፣ይህም ለብዙ ጊዜ ከተጠቀምክ ውስጥ ያለው በአለበት ይጠፋል።
▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
▪️እንዲሁም የጣዝማ ማር እኛ ጋር ታገኛላችሁ።በብዛትም እናስረክባለን።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ ንግድ ባንክ ያለበት ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
telegram፦ https://t.me/kidusmikaelhikmna