አንገት ህመም። መንስኤው፣ ምልክቶቹ እና ህክምናው
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2022-09-07
አንገት ህመም። መንስኤው፣ ምልክቶቹ እና ህክምናው
🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿
፨አንገታችን ከጀርባው የጀርባ አጥንት ሰረሰር
የሚሄድበት ሲሆን በፊት በኩል ደግሞ የትንፋሽ
ቧንቧ የሚያልፍበት የሰውነት አካል ነው። ከዛ ውጪ የአንገት ጡንቻ፣ የደም ቧንቧ እና ህብለሰርሰር የያዘ ለስላሳ የሰውነት ክፍá...