ድምፅ አልባው ገዳይ – የጉበት በሽታ ( ሄፒታይተስB)
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2022-08-03
ድምፅ አልባው ገዳይ – የጉበት በሽታ ( ሄፒታይተስB)
🌿 ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿
፨ጉበት ከደም ውስጥ መርዛማ ነገሮች የሚያጣራ
ከመሆኑም ባሻገር ቢያንስ ቢያንስ 500 የሚሆኑ ሌሎች አስፈላጊ ተግባራትን ያከናውናል። ሄፒታይተስ ወይም የጉበት ብግነት የአንድን ሰው ጤንነት በእጅጉ ሊጎዳ የሚችለው በዚህ ምá...