Latest Posts

ሰሪቲ

ሰሪቲ
🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿

፨ሰሪቲ ከጥንት ጀምሮ እንደ የተከበረ ጣፋጭ ምግብ ተደርጎ ይቆጠራል እና ከተመዘገበው በጣም ጥንታዊ አትክልት አንዱ በመባል ይታወቃል። ከዕፅዋት የተቀመመ የሰሪቲ ተክል በእጽዋት የአስፓራጋሴ ቤተሰብ ነው እና ከሊሊያሴ ቤተሰብ አባላት ጋር የቅርብ ግንኙነት አለው።...

የ ሎሚ አስገራሚ ጥቅሞች

የ ሎሚ አስገራሚ ጥቅሞች
🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿
1. የልብ ጤናን ይደግፋል ሎሚ ጥሩ የቫይታሚን ሲ ምንጭ ነው። አንድ ሎሚ 31 ሚሊ ግራም ቫይታሚን ሲ ይሰጣል፣ ይህም 51% የየቀኑ ቅበላ (RDI) ነው። ጥናቶች እንደሚያሳዩት በቫይታሚን ሲ የበለፀጉ አትክልትና ፍራፍሬ መመገብ ለልብ ህመም እና እስትሮክን ይቀ...

የጥቁር አዝሙድ ዘይት ጥቅም

የጥቁር አዝሙድ ዘይት ጥቅም  
      🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

• ለካንሰርና እባጮች
አንድ የሾርባ ማንኪያ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከ አንድ የሻይ ማንኪያ የተፈጥሮ ማር ጋር በመቀላቀል ከቁርስ ግማሽ ሠዓት በፊት ይጠቀሙ።
• ለስኳር በሽታ
የጥቁር አዝሙድ ዘይት ከተፈጥሮ ማር ጋር በመቀላቀል በቀን ሁለት á...

ከቀይ ስር ሊያገኟቸው የሚችሉ የጤና በረከቶች

ከቀይ ስር ሊያገኟቸው የሚችሉ የጤና
በረከቶች
🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿

፨ቀይ ስር ሃይል ሰጪ ከመሆኑም ባሻገር አጥንታችን ጠንካራ እንዲሆን ያግዛል።
ቀይ ስር በተለይም በፖታሽየም፣ ማግኒዥየም እና አይረን የበለፀገ ሲሆን፥ ቫይታሚን ኤ፣ ቢ6 እና ሲ፣ ካርቦሃይድሬት፣ ፕሮቲን እና ከፍተኛ የፋይበር áŠ...

ዕፀመለኮት

ዕፀመለኮት
🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿

1ኛ ከባድ ለሆነ ሆድ ቁርጠት ይጠቀሟታል።

አጠቃቀም
»ኘሥሯን ቆፍሮ ነቅሎ አፈሯን አጥቦ
ከ3 ወይም ከ4 ቦታ በትሿ ጣታችን
ለክተን በመቁረጥ 1ዷን ልክ ዕንደሸንኮራአገዳ
በባዶ ሆድ በደንብ አኝከን ውሃዋን መዋጥ
በከፍተኛ ሁኔታ ሲያሰቃየን የነ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories