የ ድንች ጥቅም
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2022-10-20
የ ድንች ጥቅም
🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿
፨የድንች ጭማቂ በዚንክ የበለፀገ ሲሆን ይህም ጠባሳ ለማከም እና እብጠትን ለማስታገስ አስፈላጊ ንጥረ ነገር ነው። ድንቹ ከፍተኛ የአይረን ይዘት ስላለው ጤናማ እና አንጸባራቂ ቆዳን ይለግሰናል። የቆዳ ቀለምን ያበራል ድንቹ እንደ ተፈጥሯዊ የቆዳ ብሩህ ወኪል á...