ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2022-11-11
ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው
🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿
፨የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው።
»የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ á...