ከቀይ ስር ሊያገኟቸው የሚችሉ የጤና
በረከቶች
🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿

፨ቀይ ስር ሃይል ሰጪ ከመሆኑም ባሻገር አጥንታችን ጠንካራ እንዲሆን ያግዛል።
ቀይ ስር በተለይም በፖታሽየም፣ ማግኒዥየም እና አይረን የበለፀገ ሲሆን፥ ቫይታሚን ኤ፣ ቢ6 እና ሲ፣ ካርቦሃይድሬት፣ ፕሮቲን እና ከፍተኛ የፋይበር ክምችትም አለው።
ቀይስርን በጥሬውም ይሁን በስሎ በየቀኑ መጠቀም ጤናማ ህይወት እንዲኖረን ያስችላል ነው የሚሉት ባለሙያዎቹ።

1. የደም ግፊትን እና የልብ ህመምን ይቀንሳል
ጥናቶች እንደሚያሳዩት ቀይ ስር የደም ግፊትም በመቀነስ እሱን ተከትሎ ከሚመጡ እንደ ልብ ህመምና ስትሮክ አይነት በሽታዎችን ይከላከላል።
በቀይ ስር በናይትሬት የበለፀገ መሆኑን ተከትሎ በደም ውስጥ የሚፈጠረው ናይትሪክ አሲድ የደም ቧንቧችን ሰፊ እንዲሆን በማድረግ የደም ግፊትን ይቀንሳል።

2. ከአጥንት ጋር የተያያዙ በሽታዎችን ለመከላከል ይረዳል

3. ኮሌስትሮልን ይቀንሳል
ቀይ ስር ኮሊስትሮልን በከፍተኛ ደረጃ ሊያወርድ በሚችል ሟሚ ፋይበር የበለፀገ ነው።

4. በደም ውስጥ የተመጣጠነ የስኳር መጠን እንዲኖር ይረዳል

5. በያዘው የአይረን ንጥረ ነገር የሆድ ህመምን ይከላከላል

6. የህዋሳት እድገትን ያፋጥናል
ቀይ ስር በተለይም እስከ ሶስት ወር ለሆኑ ህፃናት የጀርባ አጥንት እድገትና ጥንካሬ ወሳኝ ሚና ይጫወታል።

7. የአዕምሮ ህመምን ይቀንሳል
ከላይ እንደጠቀስነው ቀይ ስር በውስጡ የያዘው የናይትሬት ንጥረ ነገር የደም ዝውውርን እንዲፋጠን ያግዛል።
በመሆኑም አዕምሯችን በተገቢው ሁኔታ ደም እንዲደርሰው ያደርጋል።
ስለሆነም ቀይ ስር አዕምሯችን ስራውን በተገቢው መንገድ እንዲሰራ ያግዛል ማለት ነው።
ቀይ ስር በተለይም የመርሳት በሽታ (አልዛይመር)ን ለመከላከል አይነተኛ ድርሻ እንዳለው ይነገራል።

🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

መልካም ጤንነት

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/kidusmikaelhikmna