ዕፀመለኮት
🌿ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌿

1ኛ ከባድ ለሆነ ሆድ ቁርጠት ይጠቀሟታል።

አጠቃቀም
»ኘሥሯን ቆፍሮ ነቅሎ አፈሯን አጥቦ
ከ3 ወይም ከ4 ቦታ በትሿ ጣታችን
ለክተን በመቁረጥ 1ዷን ልክ ዕንደሸንኮራአገዳ
በባዶ ሆድ በደንብ አኝከን ውሃዋን መዋጥ
በከፍተኛ ሁኔታ ሲያሰቃየን የነበረው የሆድ ቁርጠት ወድያውኑ ይቆማል። ፈፅሞ ካልጠፋ ግን ለ3 ቀን ያክል መደጋገም
በሽታውን ይነቅለዋል።

2ኛ ለወፍ /ለጉበት በሽታ ትሆናለች

አጠቃቀም
»ስሯንም ቅጠሏንም ባንድነት ነቅሎ አምጥቶ አጥቦ ወቅጦ በ10 ብርጭቆ የዕለት ውሃ ዘፍዝፎ አሣድሮ ጧት ጧት 1👉1 ብርጭቆ
ዕያጠለሉ ለ10 ቀን መጠጣት ነው ።
በደም ውስጥ ያለውን የጉበት ቫይረስ ያመክነዋል።

፨የተከለከሉ የምግብ ዓይነቶች
1ኛ ወተት
2ኛ የበሬና የዶሮ ሥጋ
3ኛ ዕንቁላል
4ኛ ስንዴ ነክ በሙሉ
5ኛ አልኮል መጠጥ
6ኛ ጣፋጭ ነገሮች
ለ3 ወር ክልክል ናቸው።

3ኛ ለጨብጥ/ ለአባለዘር በሽታ

አጠቃቀም
»ከ2ት 3 ቦታ ጨመር አድርጎ
ሥሯን ነቅሎ ወቅጦ አድርቆ ዱቄቱን 1የሻይ ማንኪያ በ1የውሃ ብርጭቆ ወተት በማፍላት ጧት ከምግብ በፊት በ5 ቀን ልዩነት ለ3 ጊዜ ቢጠቀሙት ሙሉ ፈውስ ያገኛሉ።

4ኛ ለስንፈተ ወሲብ

አጠቃቀም
»ደርቆ የተወቀጠውን የሥሯን ዱቄት 5 የሻይ ማንኪያ ሙሉ ለክቶ በሩብ ኪሎ ወለላ ማር ለውሶ፤ አስቀምጦ ለ10 ቀን ያክል 1 የሻይ ማንኪያ መቅመስ ነው ከቁርስ በፊት ነው።

🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

መልካም ጤንነት

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/kidusmikaelhikmna