የእንጥል መቆጣት መንስኤዎች 
       🌵ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵

፨እንጥል ለስላሳ የላንቃ ክፍል ነው፡፡ የኋላ ላንቃ ወደ አፍንጫ  የደርጋል፡፡
      
               መንስኤዎች

🍀ኢንፌክሽን (ጉንፋን ፣ ሳይነስ )
🍀 አካባቢያዊ እና የአኗኗር ዘይቤ ተፅዕኖዎች (አለርጂ የሚፈጥሩ ብናኝና ኬሚካሎች፣ የፈሳሽ እጥረት ፣ ማንኮራፋት፣ አንዳንድ መድሃኒቶች.. )
🍀 አደጋ
🍀 በዘር

         ምልክቶች ምንድናቸው ?
🍀የጉሮሮ ቁስለት ፣ ማሳከክ፣ ማቃጠል ስሜት
🍀ጉሮሮ ላይ ነጠብጣብ
🍀 ማንኮራፋት
🍀 ለመዋጥ መቸገር
🍀 አንዳንዴ ትኩሳት

           አጋላጭ ሁኔታዎች

🍀 ቀደም ብሎ አለርጂ መኖር
🍀 ሲጋራ ማጤስ
🍀 ለኬሚካል መጋለጥ
🍀 የበሽታ መከላከል አቅም መቀነስ

          የቤት ውስጥ ህክምና

🍀 ቀዝቃዛ ጁሶችን መጠቀም አልያም በረዶ መብላት ( የቅዝቃዜ አለርጂ ከሌለ )
🍀 ለብ ባለ ውሃ ጨው አድርጎ ጉሮሮ ማዳረስ
🍀 በቂ እንቅልፍ ማግኘት

እናመሰግናለን
           መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/