የቱልት ጥቅሞች
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2023-08-10
የቱልት ጥቅሞች
🌵ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌵
(ቱልት /ዉሻ ምላስ ተብሎ ይጠራል)
ከሣር የሚመደብ ዕፅ መጠሪያ ስም ነው ይህ ዕፅ ለማመን የሚከብዱ ከዘመናዊው
ህክምና አቅም በላይ የሆኑ 8 የበሽታ ዓይነቶችን በሚደንቅ ሁኔታ የመፈወስ አቅም ያለው ዕፅ ነው።
በማንኛውም ቦታ የሚበቅል ቅጠሉ የውሻ ምላስ የሚመስ...