የ አቱች ቅጠል የጤና ጥቅሞች
Author: solomon
Date: 2023-08-09
የ አቱች ቅጠል የጤና ጥቅሞች
ከ ሀኪም ስለሞን አዳሙ
1 አፉ ለቆስለ ጉሮሮው ለታመመ ቅጠሉን በውሀ ቀቅሉ ውሀውን በአፉ ውስጥ አድርጎ ይጉመጥመጥ፡ ቅጠሉን በትኩሱ ከ አንገቱ ላይ
2 ለጠነከረ የ ጉሮሮ ደዌ የ አቱች የስለብያ ቅጠሎች ከከርቤ ና ከእጣን ጋር በ አንደላይ ዳቁሶን ከ አንገቱ ላይ ማሰር ወይም በአፉ ውሰጥ እያቆዩ መትፊት ነው።
3 ጀሮው አልስማ ላለ የአቱችና የአገፋረ ቅል በፍየል ቅቤ ለውሶ በፀሀይ ላይ በማድረግ የቀለጠውን አጥሎ በጀሮው ውሰጥ ማድረግ ጥጥ መወተፋ
4የጥርስ ህመም ላለውና ለሚሸትበት የ አቱች ቅጠል ከከርቤና አልቴቲ ዳቁሶ ከሚያመው ላይ ያደርጉ
5 ልብ ሲያጥወ ለውል ለትፋት ስሩን ማላመጥ ነው
6 ለልብ ደቼ ስሩን ቅጠሉን ከሱፉ ጭልቃ ጋር በባዳ ሆዳ ሲተኙ መጣጣት ነወ።
7 ለ ሣንባ ህመም የበሉት አልስማማ ካለ ቀቅሎ መጠጣት ነው
8ለተቅማጥ ለአሜባ ከጅንጅብል ጋር ቅጠሉን ሥሩን ቀቅሎ መጠጣት ነው ።
9 ለ ሣንባ በሽታ የአቱች ቅጠል በሶሳት ብርጭቆ ብርዝ ቀቅሎ አንድ ሲቀነር አብርደ አጥሎ መጠጣት ነው ።
እናመሰግናለን
መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውሰጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴
ለበለጠ መረጃ፦ወደ ቅዱስ ሚካኤል የ ባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
አድራሻ ፦ አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
ሰልክ ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
Telegram ፦https፡//t.me/