አስደናቂው የበቆሎ  የጤና  በረከቶች)
     🌱ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🌱

፨ከአስር  ሺህ ዓመታት በፊት ከደቡብ ሜክሲኮ ለዓለም የተበረከተው በቆሎ አገራችንን ጨምሮ በመላው ዓለም ተወዳጅነትን ያተረፈ የምግብ ዓይነት ነው፡፡

፨ በቆሎ በእኛ ሐገር እሸቱ ተቀቅሎ፣ተጠብሶና ተፈልፍሎ ተቆልቶ ይበላል፡፡

ከደረቀም በኋላ ደግሞ
      ⏩ ለዳቦ
     ⏩ ለአጥሚት
      ⏩ለገንፎ
     ⏩ለጠላ
     ⏩ለቆሎ
    ⏩ ለእንጀራ
ተጨምቆ ለዘይት ከመሆን አልፎ ዱቄቱ ለሌሎች የምግብ አይነቶች መስሪያ በግብዓትነት ይውላል፡፡

       ለመሆኑ ከጤናችን አንፃር በቆሎ በሳይንስ የተረጋገጡ ምን ጠቀሜታዎች አሉት።

  የሚለውን  እስኪ  ቀጥለን ዕንመልከት።

    ፩ የልብ በሽታን ይከላከላል  . የልብ ጤናን                 ይጠብቃል፡- የኮሌስትሮል (የደም ግፊት መጠንን )    በመቀነስ ልብን ከተለያዩ በሽታዎች ይጠብቃል።
  
   ፪. የደም የፊንጥጣና የአንጀት ካንሰርን ይከላከላል።

   ፫. የመርሣት በሽታን ወይም አልዛይመርን
        ያስወግዳል።

    ፬. ጭቀትንና ድብርትን ያርቃል።

    ፭.የባይታሚን ምንጭ ነው በተለይ የባይታሚን
ቪ.ና ሜነራሎች።

፮. አጥንትን ያጠነክራል >>
ኃይል ይጨምራል፡- የያዘው ኮምፕሌክስ ካርቦ አይድሬት ቀስ ብሎ የሚፈጭ በመሆኑ ለረጅም ሰዓታት ኃይል እንዲያገኙ ያስችሎታል፡፡

በተለይ አትሌት ወይም ጅም የሚያዘወትሩ ከሆነ በቆሎ በየእለቱ ከገበታዎ ባይጠፋ ይመከራል።

፯. የኮሊስትሮን መጠንን ይቀንሣል።

፰.ሰውነት ይገነባል።
እድገትን ያፋጥናል፡- የቫይታሚን ቢ ንጥረነገሮች የሆኑትን ቲያሚና ኒያሲን ስላለው አጠቃላይ የሰውነት ዕድገትን ያበረታታል፡፡

፱.ከፍተኛ ካርቦሀይድሬት አለው ።
   ስለዚህ  ኃይል ይሠጣል ማለት ነው

፻. የኩላሊት ጠጠርን ይከላከላል።

        ፩፩. የደም መርጋትን ለመቀነስ ይረዳል።

        ፩፪. በደም ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን                                ይቆጣጠራል።

        ፩፫. የደም ግፊትን ይቀንሣል /እስትሮክንም ይከላከላ።

       ፩፬. የደም ማነስ በሽታ (አኒሚያን) ይከላከላል፡፡ የያዘው ብረት ፣ቫይታሚን ቢ-12 እና ፎሊክ አሲድ በሰውነታችን ውስጥ የቀይ ደም ሕዋስ ምርት እንዲጨምር በማድረግ የደም ማነስ በሽታን ይከላከላል፡፡

        ፩፭.የተስተካከለ የሺንት አወጋገድ እንዲኖረን ያስችላል።

፩፮.ሥርአተ ልመትን /የምግብ መፈጨትን ያቀላጥፋል።

Ⓠየሆድ  ድርቀትን ይቀንሣል።


Ⓡ የኪንታሮት በሽታን ይከላከላል፡-ከፍተኛ የፋይበር
ይዘት ስላለው የሆድ ድርቀትን በማስወገድ የኪንታሮት በሽታን ይከላከላል፡፡

Ⓢ የቆዳ ውበትን ያሣምራል።
ለውበት መጠበቂያነት ያገለግላል፡- ከበቆሎ በዘመናዊ መንገድ ለቆዳ ልስላሴና መሰነጣጠቅ መፍትሔ የሆኑ በርካታ የቆዳ ውበት መጠበቂያዎች  ተሰርተው ገበያ ላይ ይገኛሉ።

Ⓣ የደም ዝውውርን ጤናማ ያረጋል።
የደም ስኳርና የደም ቅባት መጠንን ይቀንሳል፡- ሁለተኛው የስኳር ሕመም ጥራጥሬ የመሳሰሉ ጤናማ ምግቦችን በመመገብ መከላከል ይቻላል፡፡ ለዚህም በቆሎ አንዱ ነው።

    Ⓤ የማየት ችግር ዕንዳያጋጥመን ይከላከላል
ለአይንና የቆዳ ጤንነት ይጠቅማል፡- የያዘው ቤታ ካሮሪን የቫይታሚን ኤ ንጥረ ነገር  በመሆኑ የአይን ዕይታን ይጠብቃል፡፡እንዲሁም የያዘው ቫይታሚን ሲ እና ሌኮፒን ለቆዳ ጤና ጠቃሚ ነው።

     Ⓥ  ክብደት ለመጨመር ይረዳል፡- ክብደትዎ ከሚጠበቀው ኪሎ በታች ከሆነ እንግዲያውስ ከፍተኛ የካሎሪን መጠን ያለውን በቆሎ ቢያዘወትሩ በፍጥነት ክብደት ለመጨመር ይረዳዎታል።

      Ⓦ የስኳር ህመምን ይቆጣጠራል።

       Ⓧ ጠቃሚ ማዕድናትን እናገኛለን፡- ማግኒዝየም፣ብረት፣ዚንክ፣ፖታሲየም እና ኮፐርን የመሳሰሉ ለሰውነታችን እጅግ ጠቃሚ ማዕድናትን ይዟል፡፡ በተለይ ሰሊነም የተሰኘው ማዕድን በብዙ ምግቦች ውስጥ አይገኝም።

       Ⓨ ለጥርስ ጥንካሬ ይጠቅማል

Ⓩ ለነፍሰጡሮች እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡ በፎሊክ አሲድ፣ዚያክስ አንቲን እና ፓቶጀኒክ አሲድ የበለፀገ ስለሆነ ከወሊድ ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ ችግሮችን በማስወገድ ለእናቲቱም ሆነ ለህፃኑ ጤና ጠቃሚ ነው፡፡
   እናመሰግናለን
መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛዉንም ለመድሀኒትነት የሚዉሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ወስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

፦ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በ መምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ

አድራሻ: አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
ስልክ፦0989020202 ወይም0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
Telgram፦ https፡//t.me/