Latest Posts

ስለ ላብ መብዛት

ስለ  ላብ  መብዛት
        🌵 ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌵
ላብ ከዘር የሚመጣ ቢሆም ብዙ ጊዜ ጨው ከማብዛት የተነሳ የሚልብ ነው ነገር ግን በአዮዳይድ የተጠራ ጨው ማለትም lODIZED SALT የተባለውን አዘውትሮ ሳያበዙ ከ ምግብ ጋር  መብላት ትንሽ ለውጥ ያሳያል የ ላብ ብዛት አብዛኛው ጊዜ የእግር ጫማን የእጅ መዳፋን ብብ...

የጎመን የጤና ጥቅሞች

የጎመን የጤና ጥቅሞች
🌵ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌵
በአገራችን ከተዘወተሩት አባባሎች መካከል “ጎመን በጤና” የሚለው አንዱ ይሁን እንጅ ጎመን ለጤና የሚለው አባባል እንብዛም አይታወቅም። የጎመን ወይም የአረንጓዴ ተክል አይነቶችና የጤና በረከቶቻቸዉን በጥቂቱ ከዚህ እናያለን፡፡
…
1፦ሠላጣ
—-------
áˆ...

የማሳጅ ጥቅሞች

የማሳጅ ጥቅሞች     
       🌵 ከሀኪም ስለሞን አዳሙን🌵
ማሳጅ ማለት እጆቻችንን በመጠቀም ለስላሳ የሆኑትን የሰውነታችንን ህዋሳት በማነቃቃት የምንፈልገውን ዓይነት ውጤት ማምጣት ሲሆን ቆየት ካት የመፈወሻ መንገዶች አንዱ ነው፡፡ የማሳጅ አይነቶች እጅግ በጣም ችሎታን የሚጠይቁ ናቸው፡፡
ማሳጅ ደም በá...

የነጭ ሽንኩርት 9 የጤና ጥቅሞች

የነጭ ሽንኩርት 9 የጤና ጥቅሞች
🌵 ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🌵
1፦ በነጭ ሽንኩርት ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር በፈንገስ ምክንያት ለሚከሰቱ የቆዳ ሕመሞች መድኃኒትነት አለው፡፡
2፦ በከፍተኛን ደረጃ ባክቴሪያንና ቫይረሶችን የማጥፋት ብቃት ያለው የምግብ ዓይነት ነው፡፡
3፦ ነጭ ሽንኩርት በውስጡ የደም መá...

የሀባብ የጤና ጥቅሞች

የሀባብ የጤና ጥቅሞች
🍉ከሀኪም ስለሞን አዳሙ🍉
• ሀባብ 92% የሚሆነው ውሃ ነው፡፡ ሀባብ በውስጡ ለሰውነት እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ቫይታምኖችን ኤ, ቢእና ሲ እንዲሁም በፖታስየም ፣በአንቲ ኦክሲዳንትነት እና በሌሎችም ማዕድንናት የበለፀገ ፍራፍሬ አይነት በመሆኑ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ያስገኛል፡፡
👌በልá‰...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories