ቀላል የሸረሪት ቁስል

ሸረሪት ብዙ ጊዜ የቤት ጣሪያና ግድግዳ ላይ የምትራባ ነፍሳት ናት።ለምትመገባቸው ሌሎች ነፍሳቶች መሰብሰቢያ እዲሆናት በምታደራው ድር ትታወቃለች።የተለያዩ የሸረሪት አይነቶች አሉ ቢሆንም አደገኛ እና ከፍተኛ ህመም በሰው ላይ የሚያስከትሉም አሉ ስለ መርዛማ ሸረሪቶች አሉ አደገኛ ባልሆኑት የሸረሪት ነፍሳቶች ምክንያት ለሚከሰቱ ህመሞች የቤት ውስጥ ህክምና ሊረዳ ይችላል።የሸረሪት ንክሻ ብዙውን ጊዜ የሚሰፉ እና ውሀ የሚቆጥር ሊሆን ይችላል።

ታማሚው በራሱ ጥሬ ምስር በአፉ አኝኮ በቁሱሉ ላይ ጠዋት ጠዋት እስኪሻለው ድረስ መቀባት አለበት።
ነጭ ሽንኩርት እና ፌጦ ደቁሶ መቀባት በባዝሊን ለውሶ ቁሱሉን መቀባት

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t