Latest Posts

ደደሆ             ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ

ደደሆ
            ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ

#በብዛት ደደሆ እተባለ የሚጠራው ተክል ብዙ የማያድግና የቁጥቋጦ አይነትነው ደደሆ ብዙ ቅጠልና ሀምራዊና ጥቁር ፍሬዎችንም ያፈራል ለመድሃትነትም ይውላል ፈውስ ሊያስገኚ ከሚችልባቸው በሽታዎች መካከልም ለአባላዘር በሽታ ለኮሶትል እንዲሁም ጨርሶ ባያጠፋውም የኪá...

የምድር እምቧይ

የምድር እምቧይ
       ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

የምድር እምቧይ   የኪያር ዘመድ ነው።

- የምድር እምቧይ ቢጫው ፍሬ እንደ ሌላ ዱባ ዝርያ የበረሃ ቅል ትንሽ ይመስላል፤ እሱም ደግሞ አንዳንዴ «የምድር እምቧይ» ተብሏል።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር፦

በመስክ ይታያል። በከፊል ደረቅ አየር ይገኛል።

...

*ጥቁር  አውጥለጨጓራ በሽታ ለምን

*ጥቁር  አውጥለጨጓራ በሽታ ለምን

            የጨጓራ አሲድ

#ለምግብ አፈጫጨት ስርዓት የሚጠቅመው አሲድ በሰውነታችን ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ከመጠን በላይ ሲመረት ጨጓራ ማቃጠል ይጀምራል ፡፡

#ይህም ህመም እየተባባሰ ሲመጣ የጨጓራ ቁስለትን ያመጣል፡፡

#የጨጓራ አሲድ ሲበዛ የሚያሳዩት ምልክá‰...

ጣዝማ ማር

ጣዝማ ማር
           ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

- ማሯን የምትሰራው መሬት ውስጥ ነው። ይህች የነፍሳት ዘር መሬት ቆፍራ በትንሽየ ቀዳዳ ገብታ የመሬት ውስጥ ሆድ ሰርታ እጅግ አስገራሚ የማር ወለላ የምትሰራ አስደናቂ ጥበበኛ ናት። እንደንብ እሾኽ የላትም። ማንም ሰው ሊያገኛትም አይችልም። ጉድጓዷን የምትቆፍረም...

እግር ተረከዝ መሰነጣጠቅን ለመቅረፍ የሚረዱን ዘዴዎች       🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

እግር ተረከዝ መሰነጣጠቅን ለመቅረፍ የሚረዱን ዘዴዎች
      🍀ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ🍀

1. ሎሚ፣ ጨው እና ግሪስሊን አንድ ላይ በመደባለቅ መጠቀም፣
ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ሎሚ፣ ጨውና ግሪስሊን በመጨመር እግራችንን ከ15 እስክ 20 ደቂቃ መዘፍዘፍ፣ የተሰነጣጠቀውን የእግራችን ክፍል ማሸት፣ አንድ ማንኪያ የሎሚ á...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories