የምድር እምቧይ
       ከ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

የምድር እምቧይ   የኪያር ዘመድ ነው።

- የምድር እምቧይ ቢጫው ፍሬ እንደ ሌላ ዱባ ዝርያ የበረሃ ቅል ትንሽ ይመስላል፤ እሱም ደግሞ አንዳንዴ «የምድር እምቧይ» ተብሏል።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር፦

በመስክ ይታያል። በከፊል ደረቅ አየር ይገኛል።

              የተክሉ ጥቅም፦

ፍሬው  መርዛም ስለ ሆነ አይበላም።
በአንድ ጥናት ዘንድ፣ የምድር እምቧይ ሥሩ  የተለያዩ ጥቅሞች እንዳሉት ይታወቃል። ሥሩን መብላት ለእባብ ነከስ፣ ወይም ለ«ሞኝ ባገኝ» (አበባ ሰንጋ)። ሥሩን ጭማቂውንም መኘካት ለሆድ ቁርጠት ወይም ለትኩሳት («ምች»)። ሥሩ ተድቅቆ እንደ ለጥፍ ለ«ቁስል መርዝ» (የቁስል ልክፈት)። ሥሩ በቅቤ እንድ ለጥፍ ለችፌ። ሥሩም ከአንዳንድ ሌሎች ተክሎች ጋር ሌሎችንም ጥቅሞች አሉት።

በተጨማሪ ጥናት፣ የምድር እምቧይ ሥሩ ማኘክ ደግሞ ለቁርባ፣ አኖሬክሲያ፣ ለወላድ ምጥ ያከማል፤ የሥሩም ዱቄት በማር ለማጅራት ገትር ይበላል፣ በጤፍቂጣ ለውሻ በሽታ ይበላል፤ በ[[ወተት] ወይም ኑግ ለወፍ በሽታ በጥዋት ይጠጣል፤ ወይም ለነስር የሥሩ ጭማቂ ወደ አፍንጫ ማስገባት ነው።

እናመሰግናለን
    መልካም ጤንነት
🌴🌴የማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውሰጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴
.ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
.አድራሻ፦ ቦሌ ሚካኤል  ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦ www.hakimsolomon.com
Telegram፦https፡//t.me/