*ጥቁር  አውጥለጨጓራ በሽታ ለምን

            የጨጓራ አሲድ

#ለምግብ አፈጫጨት ስርዓት የሚጠቅመው አሲድ በሰውነታችን ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ከመጠን በላይ ሲመረት ጨጓራ ማቃጠል ይጀምራል ፡፡

#ይህም ህመም እየተባባሰ ሲመጣ የጨጓራ ቁስለትን ያመጣል፡፡

#የጨጓራ አሲድ ሲበዛ የሚያሳዩት ምልክቶች
ምግብ ከተመገቡ በኃላ ሆድ አካባቢ የህመም ስሜት
#ማቃጠል
#በተደጋጋሚ የረሀብ ስሜት መኖር
#የምግብ ፍላጎት መቀነስ
#ቃር
#ምላስ መጎምዘዝ
#ሳል እና ማስመለስ አብዛኛውን ግዜ የጨጓራ አሲድ ሲበዛ የሚያሳያቸው ምልክቶች ናቸው፡፡
#የሆድ መነፋት
#የአሲድ ወደ ላይ መመለስ
#ማቅለሽለሽ ናቸው::

👉🏾👉🏾👉🏾አውጥን ለጨጓራ በሽታ መጠቀም ብንፈልግ!

👉🏾አውጥ ማለት! ሶስት ዓይነት ዝርያ ያለው ሲሆን ጥቁር ፍሬ የሚያፈራ ፣ቀይ ፍሬ የሚያፈራ፣ወርቃማ ቀለም ያለው ፍሬ ያፈራሉ።

✔️ወይና ደጋ እና ደጋ አከባቢ የሚገኝ ሲሆን ቀይ ፍሬ የሚያፈራው በብዛት ቆላማ አከባቢ ይገኛል::

✔️ሁሉንም ለምግብነትም ጭምር የሚያገለሉ ሲሆኑ ጣፋጭ ፍሬ ያላቸው ከጎንዮሽ ጉዳት ነፃ ናቸው።
ለጨጓራ በሽታ ማዳኛ የምንጠቀምበት ግን በምስሉ እንዳስቀመጥኩት ጥቁር ፍሬ ያለው ነው።

#የጥቁር አውጥ ፍሬ እና ቅጠል በንፅህና ይሰበስቡ እና!

🙏🏾በንፅህና አድርቀው በደንብ አድርገው በወንፊት በመንፋት ሩብ ኪሎ የተነፋ ዱቄት ከ አንድ ኪሎ ንፁህ ቀይ ማር ጋር በመቀላቀል ከ ሁሉት እስከ ሶስት ወር ጧት ጧት በባዶ ሆድ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ መብላት ፍቱን እና ዘላቂ መፍትሔ ይሰጣል።

እናመሰግናለን
    መልካም ጤንነት
🌴🌴የማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውሰጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴
.ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
.አድራሻ፦ ቦሌ ሚካኤል  ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦ www.hakimsolomon.com
Telegram፦https፡//t.me/