ጣዝማ ማር
           ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

- ማሯን የምትሰራው መሬት ውስጥ ነው። ይህች የነፍሳት ዘር መሬት ቆፍራ በትንሽየ ቀዳዳ ገብታ የመሬት ውስጥ ሆድ ሰርታ እጅግ አስገራሚ የማር ወለላ የምትሰራ አስደናቂ ጥበበኛ ናት። እንደንብ እሾኽ የላትም። ማንም ሰው ሊያገኛትም አይችልም። ጉድጓዷን የምትቆፍረም ታርሶ የማያውቅ ድንግል መሬት ላይ ነው። ብዙህ ጊዜ የሚያገኟት ደግሞ ሕጻናት ናቸው ።ጉድጓዷን ካገኙ በኋላ ወዲያው አይቆፍሯትም። እጅግ የሚገርም ጥናትን በመከተል ነው የሚቆፍሯት። መሬቱ እንደቀፎ ተከፍቶ ማየት አይቻልም። የጣዝማዋ ማር ከፍተኛ ደረጃ ላይ መድረሱ የሚታወቀው የጉድጓዱ ጫፍ ላይ በሚቆሙት የጣዝማ ዘቦች ቁጥር ነው። የማሩ ደረጃ በጨመረ ቁጥር የጉድጓዱ ጫፍ ላይ ዘብ የሚቆሙት ጣዝማወች ቁጥር አብሮ ይጨምራል። በዚህ መሰረት የጣዝማ ማሩ ደረጃ ጣራ የሚነካዉ የዘቦቹ  ቁጥር 8 ሲደርስ ነው። በዚህ ጊዜ ነው እንግዲህ ጠቢባን ጉድጓዱን ቆፍረው አስደናቂውን የጣዝማ የማር ወለላ ከመሬቱ ሆድ የሚያወጡት ማለት ነው። የጣዝማ ማር እጅግ አስገራሚ ጥበብ የሚሰራበት ነው። በተለይ ለትምህርት ገቢርነት የታወቀ ነው።
ጠዋት በባዶ ሆድ ቢጠቀሙት ከብዙ ደዌ ይፈውሳል።

እናመሰግናለን
           መልካም ጤንነት
🌴🌴ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴

»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ

»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦www.hakimsolomon.com
telegram፦https://t.me/kidusmikaelhikmna