ደደሆ
            ከሀኪም ሰለሞን አዳሙ

#በብዛት ደደሆ እተባለ የሚጠራው ተክል ብዙ የማያድግና የቁጥቋጦ አይነትነው ደደሆ ብዙ ቅጠልና ሀምራዊና ጥቁር ፍሬዎችንም ያፈራል ለመድሃትነትም ይውላል ፈውስ ሊያስገኚ ከሚችልባቸው በሽታዎች መካከልም ለአባላዘር በሽታ ለኮሶትል እንዲሁም ጨርሶ ባያጠፋውም የኪንታሮት በሽታን ለማስታገስ ይጠቅማል :ተክሉ ሀገራችንን ጨምሮ በምስራቃዊው አፍሪካ ከግብጽ እስከ ደቡብ አፍሪካ ድረስ፣ እንዲሁም በኮሞሮስ፣ በኦማንና በየመን ይገኛል።

እናመሰግናለን
    መልካም ጤንነት
🌴🌴የማንኛውም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውሰጥ ማግኘት ይችላሉ🌴🌴🌴
.ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ስለሞን አዳሙን ያማክሩ
.አድራሻ፦ ቦሌ ሚካኤል  ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736
website፦ www.hakimsolomon.com
Telegram፦https፡//t.me/