ለምፅ በሽታ
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2024-10-30
ለምፅ በሽታ
የለምፅ በሸታ የሚከሰተው በቆዳ ውስጥ ያሉት ቀለም የሚያመነጩ የሚላኒን ህዋሳት እጥረት ነው።በሽታው በቆዳ ላይ ነጣ ያሉ ነጠብጣቦች እንዲወጡ ወይም የተወሰነ የቆዳ ከፍል እንዲነፃ ያደርጋል።ይህ በሸታ በየትኛውም የቆዳ አካባቢ ላይ ሊፈጠር ይችላል ነገር ግን አብዛኛውን ግዜ በፊታችን ላይ ፣ በá...