Latest Posts

የነርቭ ህመም

የነርቭ ህመም

የነርቭ ህመም ባልተጠበቀ ሁኔታ በተለያዩ የዕድሜ ደረጃ ላይ ባሉ ሰዎች ላይ የሚከሰት ህመም ነው።ምልክቶችም የሚከተሉት ናቸው

1.መደንዘዝ:ስሜታዊነርቮች/sensorynerves/መጎዳታቸውን የምናውቅበት የመጀመሪያው ምልክት የመደንዘዝ እና የመውረር ስሜት በእጅ፣ በጣት፣ በእግር፣ እና በእግር ጣቶች ላይ...

የሆድ ህመም

የሆድ ህመም

ሆድ ህመም ወይም ደዌ ማለት የሆድ ዕቃዎች መዛባት እና መታወከ ማለት ሲሆን አንጀት፣ጨጓራ፣ጉበትና ሳንባ በመታወካቸው ምከንያት የተቀበሉትን ምግብ አለመፍጨትና ወደተለያዩ የሠውነት ከፍሎች አለማስተላለፍ ነው።ይህ የሆድ ሀመም የሚከሰተው የሚበሉትን ምግብና የሚጠጡትን መጠጥ ተቆጣጥሮ ባለመá...

ቃር

ቃር

የቃር ስሜት በደረትዎ እና ጉሮሮዎ ላይ የሚሰማ የማቃጠል ስሜት ነው።አንዳንዴ የሚኮመጥጥ ስሜት አብሮት ይመጣል፡፡ሌሎች አብረውት የሚመጡ ስሜቶች ማቅለሽለሽ፣የሆድ መንፋት፣ፈስ እና መተንፈስ መቸገር ናቸው።የማቃጠል ስሜት የሚመጣው ሆዳችን ውስጥ የሚገኙትአሲዶች ወደ ላይ ወደ ሆድ ወደሚወስደው ቧንá...

ቆረቆር

ቆረቆር

ብዙን ጊዜ ህፃናትን ያጠቃል፡፡ በተለይ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ህፃናትን፡፡ይህ Anthropophilic ወይም Zoophilic በተሰኘ ፈንገስ አማካኝነት የሚመጣው ቆረቆር የተሰኘው የራስ ቅል በሽታ በሌላ ስሙ የራስ ቅል የቀለበት ትል( Scalp ringworm) ተብሎ ይታወቃል፡፡ ከሌሎች የቆዳ በሽታዎች ይልቅ በጣም ተላላ...

ጭርት

ጭርት

ጭርት በፈንገስ ምከንያት በቆዳ ላይ የሚከሰት የኢንፌክሽን ዓይነት ነው፡፡የጭርት መገለጫው ክብ ሆኖ ዳር ዳሩ ቀይና መሀሉ የዳነ የሚመስል ሲሆን የማሳከክ ስሜት ሊኖረውም ላይኖረውም ይችላል።ጭርት ከአንዱ ወደ ሌላው ሠዉ በቆዳ ለቆዳ ንከኪ በቀላሉ የሚተላለፍ የህመም ዓይነት ነዉ።

ጭርት ቅርፊታማና...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories