እንቅርት
Author: solomon
Date: 2024-10-28
እንቅርት
የእንቅርት ተጋላጭነት የሚጨምሩ ነገሮች
1.በምግብ ውስጥ የአዩዲን ንጥረ ነገር ማነስ
2.ሴት መሆን፦ሴቶች ከወንዶች ይልቅ ለታይሮድ ዕጢ የተጋለጡ ስለሆኑ ከወንዶች ይልቅ ሴቶች ለእንቅርት በሸታ የመጋለጥ ዕድላቸው የሰፋ ነው፡፡
3.ዕድሜ፦እድሜ እየጨመረ በመጣ ቁጥር እንቅርት የመከሰቱ እድል እየጨመረ ይመጣል
4.እርግዝና እና ማረጥ፦ከላይ የተጠቀሰው በሽታ በነፍሰጡር እና ባረጡ ሴቶች ላይ ምከንያቱ ምን እንደሆነ ባልታወቀ ሁኔታ በብዛት ይከሰታል
5.አንዳንድ መድሃኒቶች እና ለጨረር መጋለጥ ናቸው
ምንም እንኳ ቅድመ መከላከል ስልት ለሁሉም የበሽታ ተውሳከ ዋነኛ መፍትሄ ቢሆንም በተለያዩ ሰበቦች ተጋላጭ ከሆን ደግሞ ሊደረጉ የሚገቡ ህከምናዎችን ጠንቅቆ ማወቅ አስፈላጊ ነው።የእንቅርት ህከምና እንደእንቅርቱ መጠን ፣የህመም ምልክትና እንቅርቱ እንዲከስት ያደረገው መሠረታዊ ችግር ሊለያይ ይችላል ስለሆነም የህከምና ባለሙያዎች የሚከተሉትን ሊተገብሩ ይችላሉ።
1.በቅርብ መከታተል ፦የእንቅርቱ መጠን አንስተኛ ከሆነ እና ህመም . ከሌለው እንዲሁም ታማሚው ስራውን በአግባቡ እየተወጣ ከሆነ የህከምና ባለሙያዎች ቀጣይነት ያለው የቅርብ ክትትል ያደርጋሉ
2.መድሃኒቶችን መጀመር፦የታይሮይድ ዕጢው የሚያመነጨው ሆርመን መጠን የማነስ(መብዛት) ነገር ካለው መድህኒቶችን መጀመር ይቻላል።
▪️ማንኛውንም ለመድሀኒትነት የሚውሉ እፀዋቶችን እዚህ ቅዱስሚካኤል የባህል ህክምና ማእከል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።
»ለበለጠ መረጃ፦ ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
»አድራሻ፦አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
»ዱባይ መታከም ለምትፈልጉ ውምጲም አካባቢ ቀጠሮ በማስያዝ መምጣት ይችላሉ።
»ስልክ፦0989020202 ወይም 0911810736