Latest Posts

ለነርቭ ህመም

ለነርቭ ህመም

ነርቮች የኒዩሮን ክሮች ቱቦዎች ናቸው።የነርቭ ስርአታችንም በሰውነታቸው ውስጥ የሚገኙ ነርቮች አውታር ቁርኝት ነው።የተለያዩ የሰውነታችን ክፍሎች ልዩ ልዩ የስሜት መልክቶችን የሚቀበሉ የነርቭ ጫፎች አላቸው።ለምሳሌ ቆዳ ውስጥ የመዳሰሻ ጆሮ ውስጥ የድምፅ ነርቮች ይገኛል።የመዳሰሻ ነርá‰...

ለብርድ /ለቁስለት/ቁርጥማት

ለብርድ /ለቁስለት/ቁርጥማት

የብድ ቁስለት በአንዳንድ ሰውነት ላይ በሚደርሱ ጉዳቶች የተነሳ ይከሰታል ለዚህ ደግሞ ከላይ ለቁርጥማት ህመም እንደገለፀው በቤት ውስጥ ህክምና መረዳት የሚቻል ሲሆን በሌላ በኩል ቀጥሎ የሉትንን መገንዘብ ይበጃል።የብድ ቁስለት እብጠት ቁርጥማት እና ገዝናዚይ ሊያስከትል ይችላ...

ለጀርባ ደዌ

ለጀርባ ደዌ

ለጀርባ ደዌ ለፈራም አንዳንድም የጥጥ የደደሆ የወይራ የምድር እንቧይ ልጥ በክንድም በወገብም በራስም ቢሆን ቢያሰሩት ይበጃል።የወገብ ደዌ የእግር ጭምር የጫቅማ ፍሬ ቅባ ኑግ አውጥተህ ዳግም ተጋዛይ የሚባል ትል አለ አሳ የሚገኝበት ስፍራ ወይም ከረግረግ ይገኛል።

እሱን መሰራሰር ከሰሩ በሀá...

የፀሐይ ብርሃን

የፀሐይ ብርሃን ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ እና ጎጂ የሆኑ ተፅዕኖዎችን በቆዳችን ላይ ያሳድራል። ቆዳችን ከፀሐይ ብርሃን ጋር ያለው ግንኙነት በዋናነት በአልትራቫዮሌት (UV) ጨረሮች ላይ የተመሠረተ ነው።

🌞 የፀሐይ ብርሃን ለቆዳ ያላቸው ጥቅሞች
1. ቪታሚን ዲ (Vitamin D) ማምረት፦ ቆዳችን ለጠዋት የፀሐይ ብርሃን áˆ...

የጀርባ ቁርጥማት እና መገጣጠሚያ ህመም

የጀርባ ቁርጥማት እና መገጣጠሚያ ህመም

የጀርባ ቁርጥማት እና መገጣጠሚያ ህመም የሚታወቅባቸው ምልክቶች የጀርባ ቁርጥማት በተነሳ ጊዜ በወገብ ላይ የሚገኘው ስር ከመታመሙ እና ከመክረሩ የተነሳ በሽተኛው ከአልጋው ለመነሳት ወይም ከዚያው ለመላወስ አይቻልም ይህ ህመም አብዛኛውን ጊዜ በድንገት አደጋ ይáŒ...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories