የኪንታሮት በሽታ ክፍል 11

አንዳንድ ተመራማሪዎች እንደሚጠቁሙት እድሜያቸው ሰላሳ አመት ካለፋቸው የአለም ህዝቦች መካከል ሰማንያ ከመቶ የሚሆኑት ይብዛም ይነስም ኪንታሮት ሳይኖራቸው ኡሳይጎበኛቸው አይቀርም ሌሎች አዋቂዎች ደግሞ እንደሚገምቱት በአለም ላይ ከሚኖረው ህዝብ ከሶስቱ አንዱ ሰው በህይወት ቆይታው ኪንታሮት(ሄሞሮይድስ)ይኖረዋል።
በአሁኑ ጊዜ የሰለጠነ ነው አለም ተብሎ በሚታወቀው የአለማችን ክፍል በማደግ ላይ ከሚገኙት ተብለው ከሚጠሩት ሀገሮች በበለጠ ሁኔታ ህዝቦቻቸው በዚህ በሽታ ሲጠቁ ይታያል።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t