የኪንታሮት በሽታ ክፍል 13

በሀገራችን በኢትዪጲያ ምን ያህል የህብረተሰቡ ክፍል በሽታው እንደሚጠቃ የማያሳውቅ በትክክል አፍን ሞልቶለመናገር የሚያስችል ሰፊ ጥናትና ምርምር የተደረገ የለም ያም ሆነ ቢሆን በህክምና መስጫ ተቋሞች ከሚቀርበው እና ከሚታየው የታማሚ ቁጥር አንፃር ሲታይ በርካታ ወገኖቻችን የሆኑ ህሙማን በሀገራችን ሊኖሩ እንደሚችሉ መገመት አያስቸግርም።

በዚህም ቁጥሩ አነስተኛ ያልሆኑ ሰርቶ አዳሪ ህዝብ በበሽታው የተነሳ በሚደርስበት ህመም እና ስቃይ ሳቢያ ሳይወሰድ በግድ ከስራ ገበታው ላይ እንዲለይ እና የሚጠበቅበትን ስራ እዳያከናውን ይገደዳል።

🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨‍⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞  0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna⁠�

TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u

YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t