የአፍ ጠረን በሽታ
Author: solomon
Date: 2026-04-03
የአፍ ጠረን በሽታ
የአፍ ጠረን ብለን የምጠራው ብዙ ጊዜ በአፍ ውስጥ የሚመጣ ችግር እንደ አፍ መቁሰል ሽፍተ ወይም ማቃጠል ያለ ስሜት ሊሆን ይችላል። ይህ በብዙ ምክኒያት ይመጣል።
ዋና ምክኒያቶች
1)የጥርስ ችግር ጥርስን ካለመታጠብ ወየም ካለመግሞጥሞጥ
2)የቫይታሚን እጥረት በተለይ ቫይታሚን B እና ቫይታሚን C
3)ጣፉጭ ማብዛት ወይም ቅመም ያለው ምግብ ማዘውተር
4)ኢንፌክሽን (ፈንገስ)ወይም ባክቴሪያ
5)ውሀ እጥረት(ድርቀት)
6)ስትረስ(ጭንቀት)
🌿 የጣዝማ ማር አለን! 🍯
በጥራት የተመረጠ የጣዝማ ማር ከእኛ ጋር በቀላሉ ይገኛል።
👉 በብዛትም እናስረክባለን!
📍 ለበለጠ መረጃ
ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና በመምጣት
👨⚕️ ሀኪም ሰለሞን አዳሙን ያማክሩ
📌 አድራሻ
አዲስ አበባ – ቦሌ ሚካኤል
ቤተክርስቲያኑ ፊት ለፊት ያለው ህንፃ፣ ንግድ ባንክ ያለበት 1ኛ ፎቅ
✈️ በዱባይ እና በአከባቢው ያላቹ መታከም ምትፈልጉ
ቀጠሮ አስይዘው መምጣት ይችላሉ
ለቀጠሮ ይደውሉ
📞 0989020202
📞 0911810736
🌐 የOnline መገናኛ
📱 Telegram: https://t.me/kidusmikaelhikmna�
TikTok: https://www.tiktok.com/@st.mikael.tradi.medicine?_r=1&_t=ZS-950qtIp9x2u
YouTube: https://youtube.com/@kidusmikaeltradionalmedicine?si=g8hvA3zUw9vxvq4t