Latest Posts

የወፍ በሽታ የምታሲዘው የለሊት ወፍ ትሆን?

የወፍ በሽታ የምታሲዘው የለሊት ወፍ ትሆን?
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
እናንተም ብዙ ሰምታችሁ ይሆናል..... የወፍ በሽታ በተለምዶ የለሊት ወፍ ሸንታበት ነው ተብሎ የሚታሰብ ሲሆን ህክምናውም ወፏን መመገብ እንደመድሀኒትነት ይጠቅማል እየተባለ ይነገራል።
ስንቶቻችሁ ናችሁ በዚህ በሽá...

አልማዝ ባለጭራ

አልማዝ ባለጭራ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
በድንገት የሚከሰት እና የተወሰነ መስመር ተከትሎ አብዛኛውን ግዜ ጀርባን ፣ ደረትን እና አንገትን የሚያጠቃ መንስኤው ቫይረስ የሆነ የቆዳ ሽፍታ ነው ፡፡
የሰሚት ነርቭን የሚየጠቃ በመሆኑ የህመም ስሜቱ ከፍተኛ ነው፡፡ ይህ ህመም በተለም...

ለተረከዝ መሰንጠቅ

ለተረከዝ መሰንጠቅ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
የተረከዝ መሰንጠቅን የሚያመጡት በርካታ ምክንያቶች አሉ ከነዚህም መካከል የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው፡፡
• የእግር ፈንገስ
• የእግር ደም ስሮች ችግር
• የቆዳ አለርጂ
• ረጅም ሰአት መቆም
• ብዙ ጊዜ ክፍት ጫማ መጫማት
• በባዶ እግáˆ...

የቲቢ በሽታ ምንድን ነው?

የቲቢ በሽታ ምንድን ነው?
-------------------------------------
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

ቲቢ ተላላፊ በሽታ ሲሆን በባህሪው ቀስ በቀስ እያለ እያደገ የሚሄድ በመሆኑ ድንገተኛና አጣዳፊ ከሚባሉት የበሽታ ዓይነቶች ክፍል የሚመደብ አይደለም፡፡ የቲቢ በሽታ መንስኤም በዓይን የማይታይ ረቂቅ ተህዋ...

የሆድ ጥገኛ ትላትል (ፓራሳይት) መጠቃታችንን የሚጠቁሙ 10 ምልክቶች!!

የሆድ ጥገኛ ትላትል (ፓራሳይት) መጠቃታችንን የሚጠቁሙ 10 ምልክቶች!!
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ

1. ከባድ የምግብ ስልቀጣ(መፈጨት) ችግር!
የአንጀት ጥገኛ ትላትሎች የአንጀት ሽፋን እንዲያብጥና እንዲጠፋ(እንዲጎዳ) በማድረግ ከባድ ለሆነ ተቅማጥ ይዳርጉናል። በተጨማሪም በጥገኛ ትላá‰...





About Me

በተለያዩ የህክምና ደዌ የምትሰቃዩ ሁሉ ሀኪም ሰለሞን አዳሙ በሀገራችን በጎጃም እና በጎንድ እንዲሁም በወሎ እና በሸዋ በመዘዋወር ከወጣትነት እድሚያቸው ከአባታቸው ከሊቃውንት ጠበብት እውቀትን እና ጥበብን በመቅሰም ለብዙ ግዜያት ትምህርትን በመውሰድ የእፀዋት ምርምር ያደረጉ ሲሆን ከአሁን ቀደም በጎንደር እና በተለዩ ክፍል ሀገራት ሲሰጥበት የነበረውን ህዝብን መነሻ በማድረግ ብቃትቸውን እና ችሎታቸውን ይዘው ይበልጥ ብዙሀኑን ህዝብ በማገልገል እና በተለያዩ በሽታ እና ደዌ ለሚሰቃዩ ፈውስ በመስጠት ጠበብቱ ሙያቸውን የዘው የገኛሉ ፡፡ የህንን ሙያቸውን ይ

Categories