አልማዝ ባለጭራ
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
በድንገት የሚከሰት እና የተወሰነ መስመር ተከትሎ አብዛኛውን ግዜ ጀርባን ፣ ደረትን እና አንገትን የሚያጠቃ መንስኤው ቫይረስ የሆነ የቆዳ ሽፍታ ነው ፡፡
የሰሚት ነርቭን የሚየጠቃ በመሆኑ የህመም ስሜቱ ከፍተኛ ነው፡፡ ይህ ህመም በተለምዶ አልማዝ ባለጭራ ይባላል ፡፡ እንዲህ ያለ ስም ባይኖረውም ጥንትም አይበዛም እንጂ ነበር የሚሉ ሰዎች አሉ፡፡ ሰውነት በሳማ እንደተገረፈ በሚመስል መልኩ ውሀ ይቋጥራል በየቀኑ እየሰፋ ሰውነትን ያለብሳል በጣም ያቃጥላል ይበላል በቶሎ ካልታጠቡ ከባድ ህመም ያስከትላል ፡፡ ይህ ህመም የሚድነው በባህካዊ ህክምና ብቻ ነው፡፡
• በቤት ውስጥ እንዴት እናክመው
በህመሙ ወቅት እና እስከሚድን ድረስ ተልባን ቀቅሎ ወይም ቆልቶ አዘውትሮ አፍልቶ መጠጣት
ሳማ አዘጋጅቶ መመገብ የህመሙን ጫና እና የመለብለቡን ስሜት ይቀንሳል
ነጭ ሽንኩር እና ሎሚን አንድ ላይ አዋህዶ መቀባት
• መጠቀም የሌለብን
ኦቾሎኒ ፣ ቸኮላት ፣ በረዶ ( ጀላቲ ) ፣ ስንዴ ( ፓስታ እና መኮሮኒ ) ፣ አጃ ፣ በቆሎ፣ ማሽላ ፣ በርበሬ ( ቃርያ ) መመገብ እና አልኮል መጠጣት በሽታውን ስለሚያባብሰው በፍፁም መጠቀም አይቻልም ፡፡
በዚህ ህመም ከተጠቁ ቶሎ ብሎ በአቅራቢያዎት ወዳለ የባህል ሀኪም ጎራ በማለት ህክምና ማድረግ አለቦት ፡፡
• ለበጠ መረጃ ፡- ወደ ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና ጎራ በማለት ሀኪም ሰለሞንን ያማክሩ
• ሀኪም ፡- ሰለሞን አዳሙ
• አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል በዋናው በር መግቢያ ደሴ ህንፃ ፊትለፊት
Website: www.hakimsolomon.com
ስልክ፡- 0989020202 ወይም ፡- 0911810736
Email: info@hakimsolomon.com , solomon@hakimsolomon.com & support@hakimsolomon.com