የሚጥል በሽታ (Epilepsy)
Author: ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
Date: 2021-03-31
የሚጥል በሽታ (Epilepsy)
ቅዱስ ሚካኤል የባህል ህክምና
ሀኪም ሰለሞን አዳሙ
በአሁን ወቅት የህክምና ጠበብት ከ30 በላይ የሚጥል በሽታ አይነቶችን ለመለየት የቻሉ ሲሆን ወደ 10 በመቶ የሚጠጉ የአለማችን ህዝቦች በህይወት ዘመናቸው ቢያንስ አንዱን አይነት የሚጥል በሽታን ያስተናግዳሉ፡፡ ከሚጥል በሽታ አይነቶች ውá...